በትግራይ የሚገኘውና 18 ሺሕ ገደማ ኤርትራውያን የሚኖሩበት ሕንፃፅ የስደተኞች መጠለያ ሊዘጋ መሆኑን ስደተኞች ለዶይቼ ቬለ ተናገሩ። በመጠለያው የሚኖሩ በአስር ቀናት ሕንፃጽ መጠለያን እንዲለቁ በኢትዮጵያ ስደተኞች እና ከስደት ተመላሾች ጉዳይ አስተዳደር ባለፈው ሐሙስ ትዕዛዝ እንደተሰጣቸው ለዶይቼ ቬለ አስረድተዋል። በኢትዮጵያ ከሚገኙ ስድስት…

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እንደ ስያሜው የኢትዮጵያዊያን ነው። ከአቶ ተፈራ ደግፌ 1956 ዓ.ም. እስከ አቶ በቃሉ ዘለቀ 2010 ዓ.ም. በትውልድ ቅብብሎሽ ዘር ሳይለይ፣ ጎሳ ሳይመርጥ የኢትዮጵያና የኢትዮጵያዊያን ሆኖ የዘለቀ አንጋፋ ባንክ። አቶ ተፈራ ደግፌ መጋቢት 12 ቀን 1956 ዓ.ም. ባንኩን ከመረከባቸው…

  በአዲስ አበባ የሚኖሩ የውጭ ዜጎች ላይ ጥቃት እየተሰነዘረ መሆኑን በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኢምባሲ ገለጸ በአዲስ አበባ የውጭ አገራት ዜጎች ሲንቀሳቀሱ ኮሮና አመጣችሁብን፣በእናንተ ምክንያት ነው በቫይረሱ የተጠቃነው በሚል ነዋሪዎች ጥቃት እያደረሱ ነው ሲል ኢምባሲው በድረገጹ ላይ አስታወቀ። ጥቃቱ በድንጋይ መምታት፣ታክሲ ውስጥ…

የደብረ ብርሀን ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ደስታ አንዳርጌን ጨምሮ አራት ባለሙያዎች በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለጸ። ግለሰቦቹ በቁጥጥር ስር የዋሉት ከከተማ መሬት ጋር በተያያዘ በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው እንደሆነ የከተማው ፖሊስ ጣቢያ አዛዥ ኮማንደር ታዬ ወልደጊዮርጊስ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…

  የጋምቤላ፣ የምዕራብ ወለጋ፣የደቡብ ሱዳን እና የአሶሳ ሊቀ ጳጳስ የሆኑት ብፁዕ አቡነ ሩፋኤል ባልታወቁ ታጣቂዎች ታግተው ተወሰዱ የተባለው መረጃ ከእውነት የራቀ እንደሆነ ተገለጸ። አቡነ ሩፋኤል በአሁን ወቅት በጥሩ ጤንነት ላይ መሆናቸውንም የተለያዩ ሰዎችን እና የሊቀ ጳጳሱን ሾፌር በማነጋገር ለማወቅ መቻላቸውን…

“የሚወራው፣ ከኾነው ይልቅ የታቀደውን ሊያመለክት ስለሚችል ጥንቃቄ ይደረግ” *** ብፁዕ አቡነ ሩፋኤል፣ በአንድ በኩል በታጣቂዎች ታግተው እንደተወሰዱ በሌላ በኩል እንደተገደሉ አልያም በመኪና አደጋ እንደሞቱ ተደርጎ የሚወራው ከእውነት የራቀ እንደኾነ ተገለጸ፡፡ ከዐሥር ቀናት በፊት ከአዲስ አበባ ወደ ቄለም ወለጋ ያመሩት ብፁዕነታቸው፣…