የጋራ መኖሪያ ቤቶች የውል ስምምነት የወሰን ወዝግብ ያለባቸውን ቤቶች እንደማያካትት ተገለጸ በ13ኛው ዙር እጣ የወጣባቸው የጋራ መኖሪያ ቤቶች እየተከናወነ ያለው የውል ስምምነት የወሰን ውዝግብ ያለባቸውን ቤቶች እንደማያካትት ተገለፀ። ሰሞኑን በተለያየ የግል ምክንያት እጣ ወጥቶላቸው ውል ያልተፈራረሙ እድለኞችን ውል የማፈራረም ስራ…

የፊስቱላ ሆስፒታል መስራች ዶ/ር ካትሪን ሐምሊን ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ። የኢትዮጵያ የፌስቱላ ሆስፒታል መስራች ዶ/ር ካትሪን ሐምሊን በ96 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸው የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን ገለፁ። ዶ/ር ካትሪን ሐምሊን “ፌስቱላ ኢትዮጵያ” የተባለ ግብረሰናይ ድርጅት በማቋቋም ከ60 ዓመት በላይ…

አዲስ ማለዳ በአለም የጤና ድርጅት አለማቀፍ ወረርሺኝ ተብሎ የታወጀውን እና በአገራችን ኢትዮጵያም መከሰቱ የተረጋገጠውን የኮቪድ19 በሽታ ጉዳይን በቅርበት ስትዘግብ መቆየቷ ይታወሳል፡፡ በያዝነው ሳምንትም በጉዳዩ ላይ ለምትሰራቸው ዝርዝር ዘገባዎች ብሎም የለት ተለት የማህበራዊ ሚዲያ ዜናዎች መረጃዎችን ብትጠይቅም መረጃውን ማግኘት አስቸጋሪ ሆኗል፡፡…

የሃሌሉያ አጠቃላይ ሆስፒታል አራት ኪሎ የሚገኘው ቅርንጫፉን በኮቪድ 19  ኮሮና ቫይረስ ለተጠቁ ፅኑ ህሙማን ማቆያ እንዲሆን ከመንግሥት ጋር እየተነጋገረ መሆኑን ገለጸ። ዛሬ መጋቢት 10/2012 በሆስፒታሉ በተሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ እንዳስታወቀው በቫይረሱ ምልክት የታየባቸውን ተጠቂዎች በለይቶ ማቆያ ከፍል በማኖር እንዲሁም ቫይረሱን…