የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ሰበብ አድርገው የሚፈጠሩ ወንጀሎችን ለመቆጣጠር እንቅስቃሴዎችን መጀመሩን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ።   የኮሚሽኑ የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ ኮማንደር ፋሲካ ፋንታ ለአሜሪካ ድምጽ እንደተናገሩት የከተማው የፖሊስ አባላት ራሳቸውን ከቫይረሱ ከመጠበቅ ሳይቦዝኑ ሁኔታውን ሰበብ አድርገው ዋጋ የሚያንሩ የንግድ ቤቶችን…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከበረራዎቹ ወደ 30 ሀገሮች የሚያደርገው በረራ እንዲቆም መወሰናቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ አስታወቁ። ከየትኛውም ሀገር ወደ ኢትዮጵያ የሚገቡ መንገደኞችም በራሳቸው ወጭ ለ14 ቀናት በልዩ ማቆያ እንዲቀመጡ እንደሚያደርግ አስረድተዋል። ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።    

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከበረራዎቹ ወደ 30 ሀገሮች የሚያደርገው በረራ እንዲቆም መወሰናቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ አስታወቁ። ከየትኛውም ሀገር ወደ ኢትዮጵያ የሚገቡ መንገደኞችም በራሳቸው ወጭ ለ14 ቀናት በልዩ ማቆያ እንዲቀመጡ እንደሚያደርግ አስረድተዋል። ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።    

በኮቪድ 19 ምክንያት በማረሚያ ቤት ህጻናትን የያዙ፣ የአመክሮ ጊዜያቸው የደረሰ እና ቀለል ያለ ክስ ያለባቸው ሰዎች ከእስር እንዲለቀቁ ተወሰነ በማረሚያ ቤቶች፣ ቫይረሱ ከገባ ለቁጥጥር አስቸጋሪ ሁኔታ የሚፈጠር በመሆኑ ህጻናትን የያዙ፣ የአመክሮ ጊዜያቸው የደረሰና ቀለል ያለ ክስ ያለባቸው እንዲለቀቁ መወሰኑንም ጠቅላይ…

መንግስት ጎንደርን በከባድ መሳሪያ እና እና ቦምብ ሲያናውጣት አድሯል! አልተሸበርንም ! ወደ 2008 ልንመለስ ግን እንገደዳለን ! ሁሉም የአማራ ፋኖ በተጠንቀቅ እንዲቆም ትዕዛዝ ተሰጥቷል፡፡ በአማራ ፋኖወች ላይ ሚደረገዉ ወከባ በአስቸኳይ አሁኑነ የማይቆም ከሆነ በመላዉ አማራ ህዝባዊ እምቢተኝነት ለመጀመር እንገደዳለን፡፡ ፋኖነት…

Tadias Magazine By Tadias Staff Updated: March 20th, 2020 New York (TADIAS) — Among the latest COVID-19 infected individuals in Ethiopia are a 39-year-old Austrian who arrived in Addis Ababa on March 15th, a 44-year-old Japanese national, and an 85-year-old…

የጉዳያችን ወቅታዊ መልዕክት! ንቁ! ትጉ! በእዚህ ጽሁፍ ስር – + የኦስሎ መ/ቅ/ቅዱስ ገብርኤል ወአቡነ ተክለሃይማኖት ቤተክርስቲያን የቀጥታ ስርጭት አገልግሎት የሚያገኙበት ሊንክ ያገኛሉ። + ምዕመናን የቀጥታ ስርጭት በቤታቸው ሲከታተሉ እንዴት ሆነው መሆን አለበት? የሚል አጭር መረጃ ያገኛሉ። ካለፈው ሳምንት ጀምሮ በኮሮና ቫይረስ…