ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ – የምሥራቅ አውስትራሊያና ኒውዝላንድ አሕጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል፤ የኮሮናቫይረስ መስፋፋትን አስመልክቶ ቤተክርስቲያን ሰሞኑን ስለወሰደችው የጥንቃቄ እርምጃዎች ይገልጣሉ። መንፈሳዊ ምክሮችንም ይለግሳሉ።

The Ethiopian Premier League (EPL) weekly football games have been postponed for a couple of weeks due to COVID 19. The Ethiopian Premier League share company has announced that match… The post Ethiopian Premier League Matches Postponed appeared first on…

የኮሮናቫይረስ ስርጭትን ለመግታት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መንፈሣዊ የስብከተ ወንጌል ጉባኤያትና የመንፈሳዊ ጉዞ መርሃ ግብሮች ለጥቂት ቀናት እንዲቆሙ ውሳኔ አሳለፈ። የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የዑለማ ምክር ቤት የኮሮናቫይረስን አስመልክቶ በሰጠው መግለጫ የኮሮናቫይረስ አስጊ በመሆኑ ማንኛውም ሙስሊም በቤት…