በመላው ዓለም የተስፋፋውን የኮሮና ቫይረስን ወረርሽኝ ለመግታት ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የተሰጠ መግለጫ

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ፤ አሜን፡፡ በመላው ዓለም የተስፋፋውን የኮሮና ቫይረስን ወረርሽኝ ለመግታት ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የተሰጠ መግለጫ በአገራችን ኢትዮጵያ በገጠር፣ በከተማ እና በመላው ዓለም ለምትገኙ የመንፈስ ቅዱስ ልጆቻችን በሙሉ! ወቅታዊ የሰው ልጅ ስጋት በመኾን በመላው…

የኢትዮጵያን የጤና አገልግሎት በቅርበት የሚያውቁ የሕክምና እና የማኅበረሰብ ጤና ባለሙያዎች ጣልያን፤ ቻይና እና ኢራንን የመሳሰሉ አገሮች ያመሰው የኮሮና ወረርሽኝ 110 ሚሊዮን ገደማ ዜጎች ባሏት አገር ቢስፋፋ የሚፈጠረው ቀውስ አስግቷቸዋል። 15 ሺሕ ገደማ ሰዎችን ለገደለው የኮሮና ወረርሽኝ ኢትዮጵያ እንዴት መዘጋጀት ይገባታል?

ኮቪድ19 በ43 የአፍሪካ አገራት መከሰቱን የዓለም ጤና ድርጅት ገለጸ በአፍሪካ እስካሁን ኮቪድ19 የተከሰተባቸው አገራት 43 መድረሳቸውን እና በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ደግሞ 1 ሺህ 396 መድረሱን የዓለም ጤና ድርጅት አስታወቀ። በቫይረሱ ከተያዙት ውስጥ በአሁኑ ሰዓት 122 ሰዎች ማገገማቸውን ድርጅቱ የጠቆመ…

AA By Addis Getachew Ethiopia enforces 14-day quarantine for all travelers ADDIS ABABA, Ethiopia – Ethiopia on Monday enforced a 14-day mandatory quarantine period for all travelers to the country. People arriving at the Bole International Airport in the capital…