ላለፉት 36 ዓመታት በሺዎች ለሚቆጠሩ ኢትዮጵያዊያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን መገናኛ የነበረው የሰሜን አሜሪካ ስፖርት እና ባህል ፌስቲቫል ዘንድሮ አይከናወንም። ፌስቲቫሉን የሚያዘጋጀው በሰሜን አሜሪካ የኢትዮጵያዊያን የስፖርት ፌዴሬሸን- የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ አቶ እያዩ ዘነበ ምክንያቱን ያስረዳሉ። መሉ ዘገባውን ያዳምጡ ፦  

  ኮቪድ19 ዓለምን ማስጨነቅ ከጀመረ የወራት እድሜን አስቆጥሯል። በዚህ ጊዜ ውስጥም የዓለም አገራት ቫይረሱን መለየትና የሰዎችን እንቅስቃሴ መገደብ ቀድመው ተፈጻሚ ሊሆኑ እንደሚገባ ተረድተዋል። ይህም በአግባቡ ጥርት ባለ መንገድ ሊተገበር የሚገባ ነው። እርምጃዎች በተገቢው መንገድና በትኩረት ተግባራዊ አለመደረጋቸው፣ የሕዝብ እንዲሁም የመንግሥት…

Opinion By Fewesegn Abay Ethiopia, Sudan and Egypt are currently negotiating how to fill and operate the Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD). Although technically speaking the issues are not that… The post Operating the Grand Ethiopian Renaissance Dam appeared first…

የኮቪድ19  ሥርጭትን ለመከላከል 20 ሺህ በጎ ፈቃደኛ ወጣቶች ሊሰማሩ ነው የኢትዮጵያ ወጣቶች ሰላም እና ብልጽግና ተልእኮ ሊግ የኮቪድ19 ን ለመከላከል 20 ሺህ በጎ ፈቃደኞችን በመላ አገሪቱ ሊያሰማራ መሆኑን ገለጸ። የኢትዮጵያ ወጣቶች ሰላም እና ብልጽግና ተልእኮ ሊግ ፕሬዚዳንት ወጣት ብርሃኑ በቀለ፣…

ዛሬ መጋቢት15/2012 የሚኒስትሮች ምክር ቤት ባደገረው አስቻኳይ ስብሰባ የኮቪድ19 ስርጭትን ለመከላከል የፌደራል መንግሥት ሠራተኞች ከነገ መጋቢት 16/2012 ጀምሮ ተጨማሪ ውሳኔ እስኪተላለፍ ድረስ ስራቸውን ቤታቸው ሆነው እንዲከውኑ ወሰነ። ውሳኔው የተላለፈው በመላው አዲስ አበባ የሚካሄድ እንቅሰቃሴ እና የትራንስፖርት ዘርፉን መጨናነቅ ለመቀንስ ታስቦ…
Op-ed: #COVID19: Managing outrage

Despite government’s directives to minimize huge gatherings and observe physical distancing, crowds of people were going about their daily lives around Megenagna area as pictured yesterday. Sosena Kebede, MD, MPH, For Addis Standard Addis Abeba, March 24/2020 – Health risk…