ብፁዕ አቡነ ዮሴፍ – በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊና የምሥራቅ ጎጃም አገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ፤ የሁለቱ ሲኖዶሶች ውህደት ስላስገኛቸው ፋይዳዎች፣ የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያንን አስተዋፅኦዎችና በባሕር ማዶ ለሚኖሩ የእምነቱ ተከታይ ኢትዮጵያውያን ያላቸውን ምክረ ሃሳብ ያጋራሉ።

ፊልም ቀርፆ ለዕይታ ማቅረብ ምናልባትም ከቴክኖሎጂ ጋር ለተወዳጁ፣ ትልቅ ቡድንና የደለበ በጀት ላላቸው ብቻ የተተወ ተደርጎ ሊታይ ይችላል። ይሁንና በተወሰኑ አንጋፋ የፈጠራ ሰዎች ዘንድ ዕፁብ – ድንቅ ሁነትን ቀርፀው ለያዙና በፍቅር የታጀበ የድካም ፍሬያቸውን ዓይነ ገብ ለማድረግ ማሰብ የማይጨበጥ ሕልም…

Tadias Magazine By Tadias Staff Updated: March 25th, 2020 New York (TADIAS) — The Society of Ethiopians Established in the Diaspora (SEED) has announced that due to the coronavirus pandemic its 28th annual Recognition & Awards dinner — originally scheduled…

በየሚኒስቴር መሥሪያ ቤቶቹ በወጡ ደንቦች የተለያዩ የኢትዮጵያ የፌዴራል መንግሥት ሠራተኞች ዛሬ ከቤታቸው መሥራት መጀመራቸውን የጠቅላይ ሚኒስትሩ ፅህፈት ቤት አስታውቋል። ዛሬ ተግባራዊ የሆነው የሚኒስትሮች ምክር ቤት ትናንት ያሳለፈው ውሣኔ መሆኑን የጠቅላይ ሚኒስትሩ የውጭ ሚድያ ቃል አቀባይ ቢልለኔ ስዩም ለአሜሪካ ድምፅ አስታውቀዋል።…
ቋሚ ሲኖዶስ: የኮሮና ቫይረስን መስፋፋት ለመግታት፥ የትምህርት ተቋሞች ሙሉ በሙሉ፣ የጠቅላይ ቤተ ክህነቱ መምሪያዎች እና የአህጉረ ስብከት ጽ/ቤቶች በከፊል እንዲዘጉ ወሰነ

ብፁዕ አቡነ ያሬድ: የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽ/ቤት ዋና ሥራ አስኪያጅ እና የአርሲ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ለአስቸኳይ ሥራ ከሚፈለጉት እና ጥሪ ሲደረግላቸው ከሚመጡት በቀር፥ መላው የጠቅላይ ቤተ ክህነት እና የአህጉረ ስብከት ጽ/ቤቶች ሠራተኞች፣ ሥራቸውን በየቤታቸው እያከናወኑ ይቆያሉ፤ የአብነት ት/ቤቶች እና…

    የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ተቋማት ከነገ መጋቢት 17/2012  ጀምሮ ሙሉ በሙሉ ስራ እንዲያቆሙ ወሰነች   ቋሚ ሲኖዶሱ ዛሬ መጋቢት16/2012 ባደረገዉ ስብሰባ ከጠቅላይ ቤተ-ክህነት ጀምሮ የመንበረ ፓትሪያርክ ቅርሳ-ቅርስ ቤተ-መጻህፍት ወመዘክር፣ጉብኝትና የንባብ አገልግሎት ሙሉ በሙሉ ላልተወሰነ ጊዜያት ተዘግተዋል። በጠቅላይ ቤተ…

U.S. Senate to vote Wednesday on $2 trillion coronavirus bill By The Washington Post The Senate plans to vote Wednesday afternoon on a $2 trillion stimulus package that is designed to flood the U.S. economy with money in an effort…

ሕብረት ባንክ የኮቪድ19 ሥርጭትን ለመከላከል የአምሥት ሚሊዮን ብር ድጋፍ ያደረገ ሲሆን ድጋፉም የቫይረሱን ሥርጭትት ለመከላከል ለሚደረገው ጥረት የሚውል እንደሆነ ለአዲስ ማለዳ በላከው መግለጫ ላይ ገለጸ። ለጤና ሚንስትር አምስት ሺህ ብር ድጋፍ ያደረገው ባንኩ፣ በዚህ ብቻ እንደማይቆምና ቫይረሱን ለመግታት ከሚሰሩት ባለድርሻ…