አቶ ዘሪሁን አበበ ይግዛው – በእንግሊዝ የኢትዮጵያ ኤምባሲ የፖለቲካ ጉዳይ ኃላፊና በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የታላቁ ሕዳሴ ግድብ የኢትዮጵያ የድርድር ልዑክ ቡድን አባል፤ በዩናይትድ ስቴትስና የዓለም ባንክ ታዛቢነት በኢትዮያ፣ ግብጽና ሱዳን መካከል በተከታታይነት በተካሄዱ ድርድሮች ላይ ለምን እንደተሳተፈች፣ የድርድሩን ጅማሮ ሂደትና…

ወደ ሀገራችን ለመመለስ  ያደረግነው ጥረት ከሀቅም በላይ የሆነ ክፍያ በመጠየቃችን እየተስተጓጎለ ነው ሲሉ በቱርክ የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ለአሜሪካ ድምጽ ቅሬታ አቀረቡ። ሰኞ ዕለት የነበራቸው በረራ ፣«ለለይቶ ማቆያ የሆቴል ወጪ የሚሆን 1750 ዶላር ካልከፈላችሁ» በሚል ተሰርዞብናል ያሉት ቅሬታ አቅራቢዎች ፤ኢትዮጵያ ወደ ግዛቷ…

  በኮንቴይነር ውስጥ ሞተው የተገኙት ኢትዮጵያዊያን ቀብር በሞዛምቢክ ተፈጸመ   ከማላዊ ወደ ሞዛምቢክ ሲጓዝ በነበረበት የጭነት መኪና ውስጥ ህይወታቸው አልፎ የተገኙት 64 ኢትዮጵያዊያን ቀብር ተፈጸመ። የሞዛምቢክ ባለስልጣናት እንዳሉት በኮንቴነር ውስጥ ሞተው የተገኙትን ኢትዮጵያዊያን የቀብር ሥነ ሥርዓት ዛሬ ማገቢት17/201 እዚያው ሞዛምቢክ…