በቅርቡ በድሬደዋ የተቋቋመው የድሬደዋ ነዋሪዎች አንድነት ፓርቲ ሊቀመንበር ያላግባብ ሊቀመንበሬ ላይ ድብደባና እስር ተፈጽሞበታል ሲል መንግሥትን ከሰሰ።  የፓርቲው ሊቀመንበር ሰሞኑን በድሬዳዋ እየተከሰቱ ባሉ ግጭቶች እጃቸው አለበት ተብለው መያዛቸውን የፓርቲው ምክትል ሊቀመንበር አቶ ጌትነት ገነቱ በተለይ ለቪኦኤ አስታውቀዋል። ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ…

መስፍን ወልደ ማርያም መጋቢት 2012 የኢትዮጵያ ሕዝብ በእግዚአብሔር የሚያምን ነው፤ መናፍቃን የሉበትም ማለቴ አይደለም፤ የዘንድሮው ወረርሽኝ ግን መናፍቃኑን የበዙ አድርጓቸዋል፤ በዚህም የተነሣ በእግዚአብሔር ማመንና መተማመን ከወርሽኙ ጋር ፊት ለፊት የተፋጠጡ ይመስላል፤ ወረርሺኙን መፍራት እግዚአብሔርን ችላ ማለት፣ እግዚአብሔርን መፍራት ወረርሺውን ችላ…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ  በቀጥታ የሚፈጸምን የትኬት ሽያጭ አቆመ   የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቀጥታ የሚፈጸምን የትኬት ሽያጭ ማቆሙን ያስታወቀ ሲሆን ለየትኛውም ጉዞ የሚፈጸምን የትኬት ሽያጭ በኢንተርኔት አማካኝነት እንደሚሰጥ ገልጿል። እርምጃው እየተስፋፋ የመጣውን የኮቪድ19 ስርጭትን ለመግታት በማለም የተወሰደ እንደሆነ የተገለጸ ሲሆን በዚህም…

መስፍን ወልደ ማርያም መጋቢት 2012 ኮሮናቫይረስ ኢትዮጵያን ብቻ ሳይሆን ዓለምን በሙሉ፣ ከአውስተራልያ እሰከአሜሪካ ካውሮፓ እስከአፍሪካ ወረርሺኙ ተስፋፍቶ እያዳከመና እየገደለ ነው፤ የእግዚአብሔር አገር የሆነችው ኢትዮጵያ እስካሁን በተሻለ ሁኔታ ላይ ነች፤ በአገዛዙም በኩል እየተደረገ ያለው አብዛኛው የሚደገፍ ነው፡፡ ነገር ግን መፍትሔ ተብሎ…
ማኅበረ ቅዱሳን: የኮሮና ቫይረስ ወደ ገዳማት እና የአብነት ት/ቤቶች እንዳይስፋፋ ግብአት እያሰባሰበ መኾኑን አስታወቀ፤ አስቸኳይ የድጋፍ ጥሪ አቀረበ!

ገዳማትንና የአብነት ትምህርት ቤቶችን፥ የኮሮና ቫይረስ ከሚያደርስባቸው ችግር ቀድመን እንታደጋቸው! *** ወረርሽኙ የኮሮና ቫይረስ እንዳይስፋፋ፣ በማኅበረ ቅዱሳን በተቋቋመው ግብረ ኃይል ሥር ተልእኮውን እየተወጣ የሚገኘው ግብአት አሰባሳቢ እና ስርጭት ክፍል፥ ወደ ገዳማት፣ የአብነት ትምህርት ቤቶች እና የጸበል ቦታዎች የሚላክ ግብአት እያሰባሰበ…