የአውስትራሊያ ምክትል የጤና ኃላፊ ኮሮናቫይረስን ምናልባትም ያለክትባት መክላት ሊያዳግት እንደሚችል ገለጡ።  ምንም እንኳ ተመራማሪዎች በመላው ዓለም ለቫይረሱ መከላከያ ክትባት ለመሥራት ጥድፊያ ላይ ቢገኙም፤ ዶ/ር ፖል ኬሊ ግና ክትባቱን ግብር ላይ ለማዋል ቢያንስ 18 ወራት እንደሚፈጅ ተናግረዋል።

ኢትዮጵያዊያንን ኮቪድ 19/ኮሮና ቫይረስ ከደቀነው አደጋ ለመታደግ በርካታ በጎ ፈቃደኞች በተለያዩ ዘርፎች እየተንቀሳቀሱ ይገኛሉ። ከእነዚህ መካከል አንዱ ከአንድ ሺ በላይ በቴክኖሎጂ ቀመስ ሙያዎች ላይ የተሰማሩ ኢትዮጵያዊ እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን  ባለሙያዎች ያቋቋሙት የኢትዮጵያ ኮቪድ 19 ምላሽ ግብረ-ኃይል ነው። ግብረ-ኃይሉ በሽታውን የሚመለከቱ…

ባህር ዳር ከተማን ጨምሮ በአማራ ክልል የእንቅስቃሴ ዕገዳ የተጣለባቸው ከተሞች ፀጥ እርጭ ብለዋል። የአማራ ክልል ኮሮናየቫይረስ መከላከል እና መቆጣጠር ኮማንድ ፖስት ከዛሬ ጀምሮ ለ14ቀናት የሚቆይ በአራት ከተሞች ላይ ምንም አይነት የህዝብና የተሽከርካሪ እንቅስቃሴ እንዳይኖር ዕገዳ ጥሏል:: ዕገዳ የተጣለባቸው ከተሞች ባህርዳር፣…

በኮሮናቫይረስ የተያዙ ሰዎች ከማን ጋር ንክኪ እንደነበራቸው ለማወቅ የሚያስችል የስልክ መተግበሪያ አዘጋጅቶ ለጤና ሚኒስቴር መስጠቱን የመረጃ መረብ ደህነነት ኤጄንሲ አስታወቀ። መተግበሪያው ንክኪ የነበራቸውን ከመለየት በተጨማሪ ሌሎች አገልግሎቶችም እንዳሉት የመረጃ መረብ ደህንነት ኤጀንሲ (INSA ) ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ሹመቴ ግዛው ለአሜሪካ…

በኮሮናቫይረስ የተያዙ ሰዎች ከማን ጋር ንክኪ እንደነበራቸው ለማወቅ የሚያስችል የስልክ መተግበሪያ አዘጋጅቶ ለጤና ሚኒስቴር መስጠቱን የመረጃ መረብ ደህነነት ኤጄንሲ አስታወቀ። መተግበሪያው ንክኪ የነበራቸውን ከመለየት በተጨማሪ ሌሎች አገልግሎቶችም እንዳሉት የመረጃ መረብ ደህንነት ኤጀንሲ (INSA ) ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ሹመቴ ግዛው ለአሜሪካ…
ቋሚ ሲኖዶስ: መንፈሳዊ አገልግሎቱ በውስን ልኡካን ብቻ እንዲከናወንና ቅ/ፓትርያርኩ ለጊዜው ከሕዝብ ከመገናኘት ተለይተው ለብቻቸው እንዲቆዩ ወሰነ

ቀኖና ቤተ ክርስቲያንንና የጤና ባለሞያዎችን ምክር መሠረት በማድረግ የኮረና ቫይረስን ወረርሽኝ ለመግታት፣ የቤተ ክርስቲያን መንፈሳዊ አገልግሎት፣ በተመደቡ ልኡካን ካህናት ብቻ እንዲከናወንና የተቀሩት ካህናት እና ምእመናን በቤታቸው ተወስነው እንዲጸልዩ አዘዘ፤ ለአገልግሎት የተመደቡ አገልጋይ ካህናትም፣ በቤተ ክርስቲያኑ ቅጽረ ግቢ እንዲወሰኑ ኾኖ አስፈላጊው…

ዓለም አሁን ያለችበት ሁኔታ የኮሮና ቫይረስ ስርጭት አሜሪካን በግንባር ቀደምትነት አስቀምጦ የዓለምን ሕዝብ አሁንም ድረስ እያሸበረና እያመሰ ይገኛል። በየቀኑ በቫይረስ እንደተያዙ የተረጋገጡ አሜሪካኖች ቁጥር ከቀዳሚው ቀን በበለጠ ቁጥር ከፍ ማለቱን ሳያቋርጥ ቀጥሎበታል። በአግባቡ መቆጣጠር ካልተቻለ አሁንም የስርጭት ፍጥነቱ አሳሳቢ እንደሆነ…