ርዕስ: #ፋኖ አማራን ከጅብ ጅቦች ጠባቂ ነው! አለም በኮሮና ቫይረስ ጭንቀት ውስጥ ወድቆ በሚገኝበት ሰአት፤ ፤ግለሰቦች፤ድርጅቶችና መንግሥታት በመካከላቸው ያለውን ችግር ወደኋላ በመተው፤ ህዝባቸውን ከዝህ አስከፊ ወረራ ለማዳን እየተረባረቡ በሚገኙበት ሰአት ብአዴን(አዴፓ) ፤ፋኖን የማጥፋት፣/የማስጠፋት/ ዘመቻ የጀመርበት/ያስጀመረበት/ ፤አማራ የህልውና አደጋው ከግዜ ግዜ አየከፋበት እንደመጣ…