በአሥራት ሚዲያ ስኬቶች ፣ ተግዳሮቶች እና ተስፋዎች ላይ የሚደረግ ሕዝባዊ ቴሌኮንፈረንስ

በአሥራት ሚዲያ ስኬቶች ፣ ተግዳሮቶች እና ተስፋዎች ላይ የሚደረግ ሕዝባዊ ቴሌኮንፈረንስ። ተገኝተው ሀሳብዎን በማጋራት እና ጥያቄዎችን በመጠየቅ አሥራትን ጠንካራ አማራጭ የሚዲያ ተቋም እንዲሆን ያግዙ! ድምፅ አልባ ለሆኑት ሁሉ ድምፅ እዲሆን የበኩልዎን ይወጡ! Teleconferencing invitation  (PDF)

መስፍን ወልደ ማርያም መጋቢት 2012 ዛሬ ማታ (መጋቢት 26፣ 2012) ጠቅላይ ሚኒስትሩ አንድ ጥሩና በጣም አስቸኳይ ነገር ተናገረ፤ የምግብ እጥረት መከሰቱ ስለማይቀር አንድ ቤተሰብ የሚችል ቤተሰብ ለሌላ ችግረኛ ቤተሰብ ምግብ ቢሰጥ የአደጋውን ጊዜ ተባብረን እናልፈዋለን የሚል ሀሳብ ነበር፤ ግሩም ሀሳብ…

             በአዲስ አበባ በተለምዶ ባልደራስ ተብሎ የሚጠራው አካባቢ ወጣቶችና በጐ ፈቃደኞች በኮሮና ወረርሽኝ የ250ሺህ ብር ድጋፍ አሰባስበው ለየካ ክ/ከተማ ወረዳ 7 ጽ/ቤት አስረክበዋል፡፡ ከ30 በላይ የሚሆኑት የአካባቢው በጐ ፈቃደኛ ወጣቶች በራሳቸው ተነሳሽነት አርአያነት ያለው ተግባር ማከናወናቸውን ለአዲስ አድማስ ያስረዱት የወረዳ…

ስለ ኮሮና ቫይረስ (COVID-19) ህብረተሰቡ ግንዛቤ አግኝቶ በሽታውን የመከላከልና ስርጭቱን የመቆጣጠር ስራ ላይ የበኩሉን ድርሻ እንዲወጣ ለማድረግ ከሰታንፎርድ ሆስፒታል የቦርድ አባል የተገኘን መረጃ እንዲህ አቅርበነዋል፡፡