በኢትዮጵያ 28 ሚሊየን ሰዎች በኮሮና ሊያዙ ይችላሉ – የመንግስት የአደጋ ዝግጁነት ሰነድ

ዋዜማ ራዲዮ- የኮሮና ቫይረስን ስርጭትና ጉዳት ለመገመት በመንግስት በተሰራ የአደጋ ዝግጁነት ቀመር በኢትዮጵያ 28 ሚሊየን ያህል ሰዎች በቫይረሱ ሊያዙ እንደሚችሉ ዋዜማ ያገኘችው ሰነድ ያመለክታል። የጤና ሚኒስቴርና የኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲቲዩት በጋራ ባዘጋጁት በዚህ 22 ገፅ ሰነድ በከተሞች አካባቢ ያለው ማህበረሰብ…

THE LATEST UPDATE: Updated: April 5th, 2020 Ethio-American Tech Company PhantomALERT Offers Free App to Track & Map COVID-19 Outbreak 1st COVID-19 death confirmed in Ethiopia The Next Coronavirus Test Will Tell You If You Are Now Immune. And It’s…
US should adopt a Marshall Plan for Ethiopia

BY AUBREY HRUBY, OPINION CONTRIBUTOR THE VIEWS EXPRESSED BY CONTRIBUTORS ARE THEIR OWN AND NOT THE VIEW OF THE HILL Over the last decade Ethiopia has sustained some of the highest growth rates in the world — averaging nearly 10 percent…
የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል: በአራት የመንግሥት ቴሌቪዥን ጣቢያዎች የጸሎት እና የትምህርት መርሐ ግብር ይተላለፋል

ከነገ መጋቢት 28 ጀምሮ በየምሽቱ ከ3፡00 እስከ 4፡00 ለአንድ ወር ይተላለፋል! ~~~ ሰባቱ የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ አባል አብያተ እምነቶች በፈረቃ ይሳተፋሉ፤ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ጽ/ቤት፣ ከፌዴራል መንግሥት ጋራ መክሮ ያመቻቸው ነው፤ ከነገ መጋቢት 28 ጀምሮ ለአንድ ወር፣ ጸሎት እና…

አቶ በሪሁን ደጉ – በአውስትራሊያ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ባለሙሉ ሥልጣን ሚኒስትርና ምክትል ሚሽን መሪ፤ በኮሮናቫይረስ ሳቢያ አገር ቤት ያሉ ኢትዮጵያውያንን ለመታደግ ኢትዮጵያውያን – አውስትራሊያውያን የተቻላቸውን ሁለገብ ድጋፍ እንዲያደርጉ የችሮታ ጥሪ መልዕክታቸውን ያስተላልፋሉ።

ክረምቱ እየተቃረበ ነው። የሕክምና ባለሙያዎችም በእንፍሉዌንዛና ኮሮናቫይረስ የተጠቁ ሰዎች የሕብረተሰብ ጤና ግልላግሎቱን ሊያጨናንቁት ይችሉ ይሆናል በሚል የይሆናል ዕሳቤ ከወዲሁ ራሳቸውን እያዘጋጁ ነው። በግለሰብ ደረጃ የራስንና የማኅበረሰብን ጤና ለመጠበቅ ቢያንስ የእንፍሉዌንዛውን ጥቃት ክትባት በመከተብ ለመቋቋም ጥረት ማድረግ እንደሚያስፈልግም የማሳሰቢያና ማበረታቻ ምክረ…