የወባ መድኃኒትን ለኮቪድ 19 ሕክምና ማዋል ይቻላል? “ምን ይቀርብናል?” ይላሉ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ። “የለም፤ ፍቱን ስለመሆኑ ማረጋገጫ የለንም” የሚሉም አሉ _ ከሕክምናውና ከምርምሩ ዓለም ቤተሰቦች መካከል ያሉ። ክትባቱን ለማድረስ የሚማስኑ፤ መድኃኒት ከባሕላዊውም ከዘመናዊውም አድርገን እንቀምማለን የሚሉም ጥቂት አይደሉም፤…

የኮሮናቫይረስ ተጋላጭ ናቸው ለሚባሉ ማህበረሰቦች ምርመራ እንደመደበኛ በሆስፒታሎች ብቻ ይሰጥ የነበረውን የምርመራ አገልግሎት በጤና ጣቢያዎች ጭምር ለማስፋፋት እየተሠራ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር ገልጿል። በኮቪድ19 ኢትዮጵያ ውስጥ ሁለት ሰዎች መሞታቸውንና ለኮሮናቫይረስ መጋለጣቸው የተረጋገጠው 44 ሰዎች መሆናቸውን ሚኒስቴሩና የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታውቀዋል። ለተጨማሪ…

የድሬዳዋ አስተዳደር የኮሮናቫይረስ ከተገኘባቸው 2 ግለሰቦች ጋር ንክኪ ያላቸውን ሁሉ ወደለይቶ ማቆያ ማስገባቱን አስታወቀ። ከእነኚህ መካከልም የ4ቱ የደም ናሙና ለምርመራ ተልኮ ሁሉም ከቫይረሱ ነጻ መሆናቸው መረጋገጡ ተገልጿል። ሆኖም የኮሮናቫይረስን ለመከላከልና የሚያስከትላቸውን ችግሮች ለመቋቋም ኅብረተሰቡ አስፈላጊውን ድጋፍ እንዲያደርግ ጥሪ አቅርበዋል። ለተጨማሪ…

Ethiopia reports first two deaths from coronavirus

ADDIS ABABA, Ethiopia (AFP) – Ethiopia on Sunday announced the first two deaths of patients suffering from COVID-19, as officials ramped up testing to get a clearer picture of the outbreak there. The first victim was a 60-year-old Ethiopian woman…