አቶ አበበ በለው ?Posted by Teddy Mulu on Monday, April 6, 2020

ኢትዮጵያውያን ለወገኖቻቸው መዓድ ለማጋራት እንዲዘጋጁ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጥሪ አቀረቡ ********************** ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በኢትዮጵያ አንድ ቤተሰብ ለሌላ አንድ ቤተሰብ በቀን አንድ ምግብ ለማካፈል የሚያስችል ዝግጅት እንዲያደርግ ጥሪ አቅርበዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ “ማዕድ ማጋራት” ሲሉ በሰየሙት መንገድም መንግስት የኮሮና…

1. ኢትዮጵያ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ 2 ሰወች በኮሮና ተሰው። 2 የእንግሊዙ ጠቅላይ ሚኒስቴር ሆስፒታል ገቡ። 3 የፈረንጆች ሆሳእና በኢንተርኔት ተከበረ 4 ኒውዮርክ (Bronx Zoo) ነብሩን ኮሮና ያዘው 5. ንግሥት ኤሊዛቤጥ ኮሮናን በተመለከተ ለህዝብ መልክት አስተላለፉ። 6 ሉዝያና ግዛት በሰው ብዛት…