ትናንት የታወጀውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የሚያስተዳድረው የሚኒስትሮች ምክር ቤት እንደሆነ ጠቅላይ አቃቤያተ ህግ አዳነች አበቤ አስታወቁ። የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ሀገርንና ህዝብን ለመታደግ የወጣ በመሆኑ ለተግባራዊነቱ እንዲተባበር ለህዝብ ጥሪ አቀረቡ። ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።  

በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 56 ደርሷል    በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓታት የላቦራቶሪ ምርመራ ከተደረገላቸው 294 ሰዎች መካከል1 ግለሰብ የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘበት የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ፡፡ ይህም በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎችን ቁጥር ወደ 56 ከፍ አድርጎታል፡፡ ቫይረሱ እንዳለበት…

የጅቡቲ መንግሥት ወደ ሀገራቸው የመለሳቸው ኢትዮጵያዊያን ሥደተኞች በሰመራ ዩኒቨርሲቲና በኤሊዳር ት/ቤት ለይቶ ማቆያ እንዲቆዩ መደረጉን የአፋር ብሔራዊ ክልል ማኅበረሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ ስደተኞች በአስገዳጅ መንገድ የሚመለሱበት አሰራር እንዲቆም የኢትዮጵያ መንግሥት ከአቻው የጅቡቲ መንግሥት ጋር በጉዳዩ እንዲመክርበት ተጠይቋል፡፡ ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ…

በድሬዳዋ የአትክልት ውጤቶችና የጫት ግብይትና ኣጠቃቀም የኮሮና ቫይረስ ከመከሰቱ በፊት ከነበረው እምብዛም ለውጥ ያልታየበት ነው ተብሏል። ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ኅብረተሰቡ የአትክልት ውጤቶችን በጥንቃቄ እንዲጠቀም፣ ጫትንም ቢቻል እንዲተው ካልሆነ ግን እያጠበ እንዲጠቀም መክሯል። አስተዳደሩ የግብይት ሥርዓቱ ይሻሻላል ብሏል። ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ…

በ11 ከተሞች የሚገኙ 22 ሺህ የጎዳና ተዳዳሪዎችን መልሶ ለማቋቋም እንቅስቃሴ መጀመሩን የኢትዮጵያ መንግሥት አስታውቋል። ቀደም ብሎ የተጀመረው ይህ እንቅስቃሴ ከኮሮና ወረርሽኝ ጋር በተያያዘ እንዲፈጥን እየተደረገ መሆኑንም ነው የሠራተኛና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ያስታወቀው። ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።  

ጎንደርን የጦር አውድማ ማድረግ የሚያስከትለው መዘዝ ኢትዮጵያን ማጥፋት ነው Subjecting Gondar to a Cycle of Assault is Tantamount to Dismantling Ethiopia   The post ጎንደርን የጦር አውድማ ማድረግ የሚያስከትለው መዘዝ ኢትዮጵያን ማጥፋት ነው –   አክሎግ ቢራራ (ዶር) appeared first…