መዲናችንን ለመጀመርያ ጊዜም ሆነ ተመላልሶ ለሚጎበኛት ኢትዮጵያዊም ሆነ የውጭ አገር ዜጋ ገና ከአይሮፕላን ማረፊያው ጀምሮ ቀልባቸውን የሚስበው እንደ ጎርፍ የሚፈሰው የሰው ብዛትና በአውራ ጎዳናዎቹ ግራና ቀኝ የተከለኮሉ ሕጻናት ብዛት ነው። የሰዎች ቁጥር መብዛት ያገሪቷ አጠቃላይ ገጽታ ሲሆን የሕጻናቱ በአውራ ጎዳና…

ወደ ትግራይ ክልል የሚገቡ ተጓዦች ለ14 ቀናት በለይቶ ማቆያ እንዲቆዩ የክልሉ ምክር ቤት ውሳኔ አስተላለፈ። ምክር ቤቱ በትናንትናው ዕለት ባካሄደው አስቸኳይ ጉባዔ በክልሉ የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ለመከላከል ለሁለት ሳምንታት የወጣው የአስቸኳይ ግዜ ዐዋጅ ለቀጣይ ሦስት ወራት እንዲቆይ ወስኗል። ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ…

የኮሮና ቫይረስ በሀገራችን ኢትዮጵያ ላይ ከፍተኛ የሥጋት ድባብን ፈጥሯል፡፡ የዓለም ተመራማሪዎች የዚህን በሽታ መድኃኒት ለማግኘት ሌት ተቀን ደፋ ቀና እያሉ ቢሆንም፣ እስከ ዛሬ ድረስ ግን ምንም ዓይነት ሁነኛ መድኃኒት አልተገኘም ፡፡ በመሆኑም፣ የዓለም ማህበረሰብ የበሽታውን መስፋፋት መከላከሉ ላይ ሙሉ ትኩረቱን…

በኮሮና ቫይረስ በሽታ ምክንያት በሀገራችን በዛሬው እለት ሦስተኛው ሰው ህይወት ማለፉን ስገልጽ በከፍተኛ ሀዘን ነው። ታማሚዋ በለይቶ ማቆያ ከመጋቢት 28 ጀምሮ ህክምና ሲደረግላቸው የነበርና ከገቡበት ቀን ጀምሮ በጽኑ ህሙማን ክፍል ክትትል ላይ የነበሩ ናቸው።

በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓታት የላቦራቶሪ ምርመራ ከተደረገላቸው 442 ሰዎች መካከል ዘጠኙ የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው መረጋገጡን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። ይህንንም ተከትሎ በኢትዮጵያ ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር ወደ 65 ከፍ ብሏል። የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ ለኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት እንደተናገሩት፤ ዛሬ ቫይረሱ…

አገርኛ ሪፖርት – በኮሮናቫይረስ ሳቢያ ለህልፈተ ሕይወት የተዳረጉ ሰዎች አስከሬን ወደ አገር ቤት እንዳይገባ በኢፌዴሪ ትራንስፖርት ሚኒስቴር መከልከሉን ቀዳሚ ትኩረቱ አድርጓል።