እንደ መግቢያ ሰሞኑንን ከኮቪድ – 19 ጋር ተያይዞ የዓለም ጤና ድርጅት ዳይሬክተር ቴድሮስ አድሓኖም አጣብቂኝ ውስጥ መግባቱ ይታወሳል። ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያዊነትን ካወደመው፣ የዘር ፖለቲካን ከሚያራምደው ፍጹም ጽንፈኛና ዘረኛ፣ እንዲሁም በከፍተኛ ደረጃ ኢትዮጵያውያንን በዘራቸው፣ በፖለቲካ እምነታቸው ካኮላሸ፣ ከጨፈጨፈ፣ ቶርቸር ካደረገ፣ በጅምላ ሴቶች…

በየዓመቱ በሚያዝያ ወር ሁለት በዓለማችን የተፈፀሙ ሁለት ዋና ዋና የዘር ፍጅቶች ይዘከራሉ። አንደኛው እንደ አውሮፓውያን የዘመን አቆጣጠር በ1994 የተፈፀመው የሩዋንዳው የዘር ማፅዳት ዘመቻ ሲሆን ሌላኛው ከአንድ ምዕተ ዓመት በፊት በአርሜኒያ የተፈፀመው ነው። የሩዋንዳውን ዕልቂት አስመልክቶ የተነገሩ የምስክርነት ቃሎች ያጠኑ ሁለት…

የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ አብን የዉጭ ጉዳይና ዓለም ዓቀፍ ግንኙነትኃላፊ ዶ/ር ቴዎድሮስ ኃይለማሪያም እና የሕዝብ ግንኙት ኃላፊ አቶ ጣይር መንግስት በአማራ ፋኖ ላይ እየወሰደ ያለዉን ህገ ወጥ መንግስታዊ የሽብር ተግባር እዉነቱን አፈረጡትPosted by የዐማራ ድምጸ on Saturday, April 11, 2020

የኮሮናቫይረስ ቨወረርሽኝ ሥርጭትን ለመከላከል፣ ለመቆጣጠር እና የሚያስከትለውን ጉዳት ለመቀነስ የወጣውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ቁጥር 3/2012 ማስፈፀሚያ ደንብ ዛሬ የሚኒስትሮች ምክር ቤት አጽድቋል። በዚሁ ደንብ መሰረትም የተጣሉ ግዴታዎች ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ናቸው። 1. ማንኛውም ኮቪድ-19 እንዳለበት የተጠረጠረ ሰው ወይም ወደ ሀገር…
Coronavirus: What it does to the body

By James Gallagher Health and science correspondent/BBC The coronavirus emerged in only December last year, but already the world is dealing with a pandemic of the virus and the disease it causes – Covid-19. For most, the disease is mild,…

ዳግማዊ ጉዱ ካሣ (ma74085@gmail.com) ሁለት መሠረታዊ ቁም ነገሮችን ላነሣ ነው ከግላዊ የወሸባ (ኳራንታይን) ሥፍራየ ብቅ ያልኩት – እንዲያውም ሦስት ይሁኑልኝ፡፡ እንደምን ሰነበታችሁ ወዳጆቼና ውድ አንባቢዎች፡፡ ከቦሌ አካባቢ ስለሰማሁት አስደንጋጭ መረጃ ልንገራችሁ፡፡ የሚመለከተው አካልም የእርምት እርምጃ እንዲወስድ በዚህ አጋጣሚ ላስታውስ፡፡ ማንኛውም…

Horn of Africa nation of 110 million people so far confirmed 65 coronavirus cases, with 2 deaths Addis Getachew 10.04.2020 ADDIS ABABA, Ethiopia The Ethiopian Parliament on Friday endorsed a state of emergency due to the spread of coronavirus in…

   የቫይረስ ምርመራን አስመልክቶ በደቡብ አፍሪካ የተሰራጨው አሳሳች ቪዲዮ          በደቡብ አፍሪካ የኮሮና ቫይረስ መመርመሪያ መሳሪያዎች በቫይረሱ የተበከሉ መሆናቸውን የሚገልጽ የቪዲዮ መረጃ በማህበራዊ ሚዲያ በስፋት ተሰራጭቶ ነበር፡፡ በቪዲዮው ላይ አንድ ሰው፣ ደቡብ አፍሪካውያን የኮሮና ቫይረስ ምርመራ እንዳያደርጉ ጥሪ ያቀርባል፡፡ (ሰዎች…