ታደሰ ብሩ ሰዋዊ ደህንነት (Human Security) በተለምዶ ከምናውቀው የመንግስት ደህነት (State Security) በጣም ይለያል። ሰዋዊ ደህነነት ሰው-ተኮር እና ሁለገብ እሳቤ ነው። በስፋት የሚታወቁ 7 ዋና ዋና የሰዋዊ ደህንነት ስጋቶች አሉ፤ እነዚህም (1) የኢኮኖሚ ደህነነት፣ (2) የምግብ ደህነነት፣ (3) የጤና ደህነት፣…

 “በዚህ ወቅት እንዲህ አይነቱን ድርጊት የሚፈጽሙ አካላትን ከወረርሽኙ ለይቶ ስለማይመለከት ጠበቅ ያለ እርምጃ ይወሰዳል” የአዲስ አበባ ፓሊስ ምሽት ሁለት ሰአት ሆኗል።በርካቶች እንደሰሞኑ ልማድ ወደየቤታቸው ገብተዋል።ስራ ያስመሻቸውና ጉዳይ የያዛቸው አንዳንዶች ደግሞ በሀሳብ ተጠምደው እየተጓዙ ነው።ልማደኞቹ አድፋጮች ዛሬም ዓላማቸውን አልሳቱም።ካሰቡት ጥግ መሽገው…

የአማራ ክልል ሕዝብ ለሕግ የበላይነትና ለሰላማዊ ሕይወት ታላቅ ከበሬታ ያለው ብቻ ሳይሆን ለሕግ መከበርና ለሰላም ልዕልና እንኳንስ ሃብቱንና ጉልበቱን ደሙን ለመገበር የማይሳሳ ስለመሆኑ ታሪክ ምስክር ነው። በዚህ ዘመንም በሚኖርበት ክልል ብቻ ሳይሆን ከወንድምና እህት ሕዝቦች ጋር በመሆን በጋራ በአጥንትና በደሙ…

«የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ የተኅዋሲዉን ስርጭት ለመቀነስ ይህን ያህል ሚና ይጫወታል ብለን መዘርዘር ባንችልም፤ አደጋዉን ለመቀነስ ሚና እንዳለዉ እሙን ነዉ። በኤች አይቪ ላይ የሰራነዉ ስህተት የኮሮና ላይ ልንደግም አይገባም። የፖለቲካ ልዩነት የሚነሳበት ጊዜ አይደለም። ሁሉም በጥምረት በጋራ የሚሰራበት ጊዜ ነዉ» ተወያዮች…

“ከዱባይና ከሳውዲ አረቢያ በርካታ ሺህ ኢትዮጵያውያን ለበሽታ በሚያጋልጥ ሁኔታ እየተባረሩ መሆናቸው ከባድ ስጋት ላይ ጥሎናል”— የጤና ጥበቃ ሚኒስትር ዶ/ር ሊያ ታደሰ። ዜጎቹ ያለ ምንም የጤና ምርመራ የሚመጡ መሆናቸው ደግሞ አደጋውን እንደሚያከብደው ሚኒስትሯ ለአዲስ አድማስ ጋዜጣ ገልፀዋል፡፡ በዚህም ምክንያት በጣም ከፍተኛ ጥንቃቄና…

ጥንቃቄ ፣መተባበር እና በመንፈስ መጠንከር ትላንትም ዛሬ ያሻግራል ሰሞኑን የኮሮና ቫይረስን (ሳንባ ቆልፍ) አስታኮ የማይፈተሽ የታሪክ መዛግብት የለም። ስፓኒሽ ፍሉ ይባል የነበረው እና የዛሬ መቶ ዓመት 50 ሚሊዮን ሕዝብን ህይወት የቀጠፈው ተላላፊ በሽታን ጨምሮ ከዚያ በሁዋላም እየተፈጠሩ እንደ አቅማቸው እየገደሉ…