የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ቻይና ላይ እንደተቀሰቀሰ በጊዜው ዕርምጃ ሳይወሰድ ቀርቷል ሲሉ ለወነጀሉት የዓለም የጤና ድርጅት ሀገራቸው የምትሰጠውን ገንዘብ ለማቆም መወሰነቸውን ትናንት ይፋ አድርገዋል። ውሳኔያቸው ያስከተለውን ተቃውሞና ነቀፋ ምላሹን ያካተተ ዘገባ ይዘናል። ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።…

ሳዑዲ ዓረቢያ የኮሮናወርርሽኝ ከተከስተ በኋላ በየመን በኩል ወደ ግዛቷ የገቡ ኢትዮጵያውያንን ወደ አዲስ አበባ የመመለሱን ተግባር ለጊዜው ማቋረጧን በዚያ የሚገኙት የኢትዮጵያ አምባሳደር ተናግረዋል። አባሳደር አብዱላዚዝ አህሙድ ለአሜሪካ ድምፅ እንደተናገሩት ሳዑዲ ዕርምጃውን ለጊዜው ያቋረጠችው ኢትዮጵያ ዜጎቿን ወረርሽኙ በሚጠይቀው ዝግጅት ለመቀበል ጊዜ…

ፖለቲካ የሚንቀሳቀሰው በውስጡ ባለ የተገደበና ያልተገደብ የስልጣን መስተጋብር እንደሆነ ጆንሰን የተባለ ፀሐፊ በኤዞስ ምናባዊ ቧልት የእንቁራሪቶች መልካም አስተዳዳሪ ፍለጋ ተማፅኖ በአፈታሪክ አጫውቶናል። እንቁራሪቶቹ ለዚውስ አቤቱታና ተማጽኖ ያቀርባሉ። ልመናቸውን የሰማው ዚውስ ንጉስ ግንድን (king log) አስተዳዳሪ አርጎ ላከላቸው። ንጉስ ግንድ አንድም…

ፕሮፌሶር   መስፍን ወልደ ማርያም ሚያዝያ 2012 ሰሞኑን ስሜን ከቤት ኪራይ ጋር አንሥተው ነበር፤ እርግጥ ቤት የለኝም፤ ነገር ግን አግዚአብሔር ይመስገን አልተጎዳሁም፤ ልጆች የሚባሉት አድገው ራሳቸውን ችለዋል፤ ብርግጥም ጡረታዬ በዛሬው ጊዜ አያኖርም፤ በዚህም በኩል እግዚአብሔር ይመስገንና ጥቂት ሰዎች ሥራቸው አድርገውት በሚያስፈልገኝ…

ይገርመኝ ነበረ፣ ያገሬ ሰው ምኞት፤ ፈጣሪን ልመና፣ “ቀባሪ አታሳጣኝ” ሲለው እሰማና..፤ ባለማወቅ “እውቀት” ከንቱ ስፈላሰፍ፣ መሬት ያለን ትቼ ዓየር ላይ ስንሳፈፍ..፣ ‘ፍጡር ካለቀለት ከሞተ በኋላ፣ ምንስ ይገደዋል? ለቀባሪ መላ..፣’ እያልኩኝ ሳጣጥል፣ ታላቁን ቁምነገር፣ አሁን ገና ገባኝ ዓለም ስትቸገር። እያለ በቁሙ…

Africans are reportedly evicted from their homes, tested for coronavirus several times and shunned in public. They are China’s key trading partners but some African leaders have been angered by Beijing’s reported discrimination against their citizens. They want answers from the…

ኢትዮጵያ ጥንታዊና የብዙ ባህሎችና ወጎች ሀገር ናት፡፡ አንዳንዱ ባህል ማህበረሰቡን በየግዜው ከሚያጋጥመው ተግዳሮት ማሻገር የሚችል ሲሆኑ አንዳንዶቹ ደግሞ እንደየግዜው ሁኔታ ህይወትን ለነዎሪው የሚያከብዱ ይሆናሉ፡፡ በየግዜው የሚነሳውም ፖልቲካ አጠገቡ ያለውን  ያለውን ባህላዊ መሳሪ ተጠቅሞ ዘመኑን ሊያራዝምና ሊያደላድል  ላይ ታች ሲል ይታያል፡፡…

መስፍን ወልደ ማርያም ሚያዝያ 2012 ሰሞኑን ስሜን ከቤት ኪራይ ጋር አንሥተው ነበር፤ እርግጥ ቤት የለኝም፤ ነገር ግን አግዚአብሔር ይመስገን አልተጎዳሁም፤ ልጆች የሚባሉት አድገው ራሳቸውን ችለዋል፤ ብርግጥም ጡረታዬ በዛሬው ጊዜ አያኖርም፤ በዚህም በኩል እግዚአብሔር ይመስገንና ጥቂት ሰዎች ሥራቸው አድርገውት በሚያስፈልገኝ ነገር…