ገና ከባሕር ማዶ መመለስዎ ወይም በኮሮናቫይረስ ከተያዘ ግለሰብ ጋር ተገናኝተው ይሆናል። እናም ለ14 ቀናት ቁጥጥር ወዳለበት ለይቶ ማቆያ መግባት ግድ ይሰኛሉ። ለ14 ቀናት ወሸባ ሲገቡ የራስዎንና የሌሎችን ደህንነት ጠብቀው ለመቆየት ምን ያደርጋሉ?

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ ሀገራቸው ለዓለም የጤና ድርጅት የምትሰጠውን የገንዘብ ድጋፍ እንደሚያቆሙ ካሳወቁ ወዲህ ድርጅቱ ክፍተቱን ሊሞላ የሚችልባቸውን መላዎችና መንገዶች እያፈላለገ መሆኑን ተገልጿል። ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።  

ለከፍተኛ ቦታዎችና የሥልጣን ደረጃዎች የማጫቸውን ሰዎች የዩናይትድ ስቴትስ የተወካዮች ምክር ቤት አያፀድቅልምኝ በሚል ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ ምክር ቤቱን ሊዘልሉ እንደሚችሉ አስጠንቅቀዋል። ይህ ሹመታቸው የአሜሪካ ድምፅን በበላይነት ለሚቆጣጠረው ነፃ ተቋም የዩናይትድ ስቴትስ የዓለማቀፍ ሚድያ ኤጀንሲን ዋና ሥራ አስፈፃሚን ሹመት እንደሚያካትት ታውል። …

የኮቪድ 19 ወረርሽኝን ለመከላከል የሚረዱ መሳሪያዎች እና ሌሎች አቅርቦቶች ለሁሉም የአፍሪካ አገራት የሚሰራጩበት ማዕከል በአዲስ አበባ ቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ የከፈተው የዓለም ምግብ ፕሮግራም ሥራ መጀመሩን አስታውቋ። እስካሁንም ከዓለም ጤና ድርጅት የተላኩ መሳርያዎች ለ32 የአፍሪካ ሀገራት፣ ከጃክ ማ ፋውንዴሽን የመጡት ደግሞ…

በአሜሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ለኢትዮጵያውያን የሞያ ማማከር የቁሳቁስ እና የገንዘብ ድጋፍ እያደረጉ ነው . በሌላ በኩል ደግሞ በሕክምናና በማያቋርጥ አገልግሎት መስጫ ውስጥ ስለሚሠሩ ተጎጂዎችም ናቸው (ዝርዝሩን ከቃለ ምልልሱ ይከታተሉ)

“በኮሮናቫይረስ ተይዞ ሕይወቱ ያለፈው ባለቤቴን አስክሬን ሳልቀብር እኔ መያዜን ነገሩኝ። ሕፃናት ልጆች እቤት ውስጥ አሉኝ፤ ልጆቼን ጥያቸው እንዳልሄድ እኔም ስጋት ላይ ነኝ” ይላሉ በላስ ቬጋስ ከተማ ነዋሪ የሆኑ አበራሸ ኦሮሞ የተባሉ የሦስት ልጆች እናት። “ባለቤቴ ልጆቼ ፊት ነው ትንፋሽ አጥሮት…