ከኮሮናቫይረስ ስጋት ጋር በተያያዘ በድሬዳዋ አስተዳደር ለ17 ቀናት ተዘግተው የነበሩት የአሸዋና ታይዋን ገበያዎች ዳግም ሥራ ጀመሩ። በአንፃሩ ጫት ተራ ተብሎ የሚታወቀው ዋናው የጫት መገበያያ ስፍራ ተዘግቶ በሦስት የከተማዋ ሜዳማ ቦታዎች የጫት ግብይቱ እንዲካሄድ አስተዳደሩ ወስኗል። ተዘግተው የነበሩ አብዛኞቹ ሆቴሎችና ቡናቤቶችም…

የኮሮናቫይረስ ስርጭትን ለመግታት በግንዛቤ፤ በክትትል እና አሰስ ሀያ ሦስት ሚሊዮን ሰዎች ጋር መድረሱን የኦሮሚያ ክልል ገለፀ። አቅመ ደካሞችን እና የጎዳና ተዳዳሪዎች ለመርዳት መቶ ሀምሳ ሺህ የሚጠጉ ሰዎች መለየታቸውን የክልሉ መንግሥት ኮሚኒኬሽን ለቪኦኤ ገልጿል። ዘጋቢያችን ሙክታር ጀማል ከኦሮምያ ክልል መንግሥት ኮሚኒኬሽን…

ኅብረተሰቡ የፋሲካ በዓልን ማክበር ያለበት የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝን ከግምት ባስገባ ጥንቃቄ መሆኑን የኢትዮጵያ ጤና ሚኒስቴር አሳሰበ ። ከግብይት ጀምሮ እስከ በዓሉ አከባበር ድረስ ህዝቡ ጥንቃቄ ከማድረግ መዘናጋት የለበትም በማለት ገልፀዋል። በሚኒስቴሩ የኮምኒኬሽን ዳይሬክተር ዶ/ር ተገኔ ረጋሳ ለአሜሪካ ድምፅ እንደ ተናገሩት። ለተጨማሪ…

በምሥራቅ ጉጂ ቆላማ ወረዳዎች በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች መታሰራቸውን ነዋሪዎች ገለፁ። በምስራቅ ጉጂ የተለያዩ ወረዳዎች በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች መታሰራቸውን የአሜሪካ ድምፅ ያነጋገራቸው የአካባቢው ነዋሪዎች ገለፁ።  የኦሮሚያ የፀጥታ ቢሮ በበኩሉ ሰዎች በአካባቢው የተለያዩ ወንጀሎች በመፈፀም የሚታወቁትን የኦነግ ሸማቂዎች በቁጥጥር እያዋሉ መሆኑን ገልፆ፤…

የኢትዮጵያ የመጀመሪያው ሲኒማ ቤት፣ በአፍሪካም የተወላጆች የመጀመሪያ ሲኒማ፣ “ሰይጣን ቤት” በጥሩ ሁኔታ ታድሶ ከሚሰራው የመስቀል አደባባይ-ማዘጋጃ ቤት ፕሮጀክት ጋር ተካቶ አሁን ካለበት አሳዛኝ ሁኔታ ይላቀቃል። ይኸን ከክቡር ከንቲባው ጠይቄ ተረድቻለሁ ታሪካዊ ቤቱን እንዲህ በሚያሳዝን እና በሚያስጠይቅ ሁኔታ ላለፉት 25 አመታት…

በባህር ዳር ከተማ የሚገኘው የኮሮናቫይረስ ለይቶ ማቆያም ሆነ የመመርመሪያ መሳሪያ በሙሉ አቅሙ እየሰራ እንዳልሆነ አንዳንድ የህክምና ባለሙያዎች ተናገሩ። የጤና ባለሙያዎች ራስን መከላከያ እና ሌሎች አቅርቦቶች በበቂ ሁኔታ አልተሟሉም ብለዋል። የአማራ ክልል የህብረተሰብ ሳይንስ ኢንስቲትዩትም የኮሮናቫይረስ መመርመሪያ መሳሪይው በቦታ እጥረት ምክንያት…