በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ ትልቅ ስፍራ ከሚሰጣቸውና በነገው ዕለት የሚከበረው የፋሲካ በአል በኮሮናቫይረስ ምክንያት ድምቀቱ ቀንሷል። የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ሚያዚያ 8 ባወጣው መግለጫ በቤተሰብ መካከል የሚካሄድ የአካል መጠያየቅ እንዳይኖር የቅድመ ጥንቃቄ መመሪያ አስተላልፏል። ከዛም በተጨማሪ የሀይማኖት ተቇማት ህብረተሰቡ ከበሽታው እንዲጠበቅ…

በኢትዮጵያ ድሬደዋን ጨምሮ በስድስት ክሎች የሚገኙ አርብቶ አደሮችና አርሶ አደሮች የበረሃ አንበጣ በቀጥታ እና በተዘዋዋሪ ባደረሰባቸው ጉዳት 1ሚሊዮን ሰዎች አስቸኳይ የምግብ ድጋፍ እንደሚያስፈልጋቸው የተባበሩት መንግስታት የምግብና የእርሻ ድርጅት (ፋኦ) አስታወቀ።

በኢትዮጵያ ድሬደዋን ጨምሮ በስድስት ክሎች የሚገኙ አርብቶ አደሮችና አርሶ አደሮች የበረሃ አንበጣ በቀጥታ እና በተዘዋዋሪ ባደረሰባቸው ጉዳት 1ሚሊዮን ሰዎች አስቸኳይ የምግብ ድጋፍ እንደሚያስፈልጋቸው የተባበሩት መንግስታት የምግብና የእርሻ ድርጅት (ፋኦ) አስታወቀ።

   “የዘንድሮን ትንሳኤ በዓል ስናከብር፣ መጪውን በጎ ዘመን እያሰብን መሆን አለበት”              የጸሎተ ሐሙስ የካህናት ተምሳሌታዊ እግር አጠባና ቅዳሴ፣ ብዙዎችን የሚያሰባስበው አስደማሚው የዕለተ ስቅለት ስግደት፣ ማራኪው የቅዳሜ ሌሊት የቤተ ክርስቲያን ስነ ስርዓት፣ ደማቁ የትንሳኤ በዓል፣ የዓውደ አመት ሰሞን ሃይማኖታዊ ስርዓትና…

   በዘንድሮ አመት የኢትዮጵያ አጠቃላይ ኢኮኖሚያዊ እድገት በኮሮና ወረርሽኝ ተያይዞ በሚመጡ ሁኔታዎች ምክንያት ወደ 3.2 በመቶ እንደሚያሽቆለቁል አይኤምኤፍ የተነበየ ሲሆን መንግስት በበኩሉ የአገሪቱ ኢኮኖሚ በ5 በመቶ ያድጋል ብሏል፡፡ባለፈው አመት ማለትም በ2011(2019) የኢትዮጵያ አመታዊ አጠቃላይ እድገት (GDP) 9.0 በመቶ እንደነበር ያስታወቀው…

በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓታት ምርመራ ከተደረገላቸው 659 ሰዎች መካከል 9 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር ገለጸ። ይህንንም ተከትሎ በሀገሪቱ ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 105 ደርሷል። የኢፌዴሪ የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ በፌስቡክ ገፃቸው ላይ እንደገለፁት፥ የኮሮና ቫይረስ ከተገኘባቸው መካከል…

Reuters The lifeline pipeline With much of the world living in lockdown, the spread of the new coronavirus that was first detected in China late last year is beginning to slow in some places. As of April 16, 2.2 million…