ካፒቴን የሺዋስ ፈንታሁን – የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ መሠረታዊ የሠራተኛ ማኅበር የቀድሞ ሊቀመንበርና ቴክኒሺያን ማርቆስ የሱወርቅ – የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ መሠረታዊ የሠራተኛ ማኅበር የወቅቱ ምክትል ሊቀመንበር፤ ስለ ሠራተኛ ማኅበሩ የቅሬታ መነሻ፣ ማኅበሩ ለመንግሥት ስላቀረበው የሠራተኛ መብቶች አቤቱታ ይዘትና የካፒቴን…
Biography of Professor Mammo Muchie

Mammo Muchie was born in 1950 into a middle-class family in Gondar, Ethiopia. He received his primary and secondary education in Gondar. He topped the World Youth Forum Competition and was invited to USA in 1968, where he completed his…

እንኳንስ ተደርጎ አያውቅም ተስምቶ በየትኛውም ዓለም አልነበረም ከቶ ቤት ዘግተን ጾመን፣ ዘግተንም ዐለይን ቤተክሲያን ሳኔድ እልፍኙ ጋ ሰገድን “ይማሩኝ አባቴ” ብለንም ደውለን ልማድም እንዳቀር ቤት ዘግተን ደግሰን ባካል ተለያይተን በዓላማ አንድ ሆነን ዘንድሮም እንዳምና አምሮብን ተውበን ትንሳኤ ለሙታን በስመ አብ…

ሚያዝያ 2 ቀን 2012 ዓ.ም. በዓለም ላይ በተለያዬ ጊዜያት ልዩ ልዩ መቅሰፍቶች እየተከሰቱ በሕዝብ ላይ ከፍተኛ ጉዳት አድረሰዋል፤ በሽታው ከተወገደ በኋላም አገሮችን ከፍተኛ ወደ ሆነ ፖለቲካዊ፤ ኢኮኖሚያዊና ህብረተሰባዊ ቀውስ እንደከትቷቸው ጥለውት ከሄዱት የታሪክ አሻራ እንረዳልን። ስለሆነም አገሮች እንደዚህ አይነት ወረርሽኝ…

ወደ ዛሬው ርእሴ በቀጥታ ከመግባቴ በፊት ወቅቱ የኮረና ቫይረስ ሃገራችንን ስጋት ላይ የጣለ በመሆኑ ህዝቡ ራሱን እንዲጠብቅ እንደ ዜጋ እየጠየኩ በውነት እግዚአብሄር ሃገራችንን ከዚህ በሽታ ይታደግልን። ይህንን ካልኩ በሁዋላ ዛሬ ወደ ተነሳሁበት ርእስ ልምጣ። እንደምታውቁት ሃገሮች  የየራሳቸው የእንስሳ ብሔራዊ ምልክት…

      ሚያዚያ 11 ቀን 2012 ዓመተ ምህረት እንኳንም ለጌታችን መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የትንሤ በዐል አደረሳችሁ እያለ ዓለም አቀፍ የኢትዮጵያውያን ትብብር ለፍትህህዒዕ  መልካም ምኞቱን በዚህ አጋጣሚ ይገልጻል። የዘንድሮውን የትንሤ በዐል ከሌሎቹ የትንሤ በዐላት ልዩ የሚያደርገው ብዙ ነገሮች አሉ፣ ከነዚህም በጥቂቱ ለመጥቀስ…

አንድነት ይበልጣል ከሐዋሳ ሚያዝያ 12/ 2012   በአሁኑ ጊዜ መላውን ዓለም በተለይም በቁሳዊ ሐብት፣ በቴክኖሎጂ፣ በሣይንሳዊ ዕውቀትና አሠራር የበለጸጉ ሐገራትን በእጅጉ እያጠቃ ያለው የኮሮና ቫይረስ በሽታ (ኮቪድ19) ለኢትዮጵያ ሐገራችንና ለሕዝባችንም በአይነቱ የተለየ እጅግ አሳሳቢ ፈተናና አደጋ ይዞ መጥቷል፡፡ የኢትዮጵያ መንግሥት…