ኢትዮጵያ የእኔ ቤት ነች – በኢትዮጵያ ሶርያዊው ስደተኛ ለብሃር በስደተኝነት ከመጣባት ኢትዮጵያ ያገኘውን መልካም ነገር ይነግረናል። ምንጭ- ዘናሽናል  Source – The National Ethiopia’s asylum policies have made the country a rare refuge for Syrians fleeing conflict When Maetz Lebhar visited…

ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 12/2012 ዘመናዊ ጀልባዎችን እና ሌሎችም ምርቶችን እንዲያመርት ታስቦ የተሠራው የጎርጎራ ወርክሾፕ ተጥሎበት ከነበረው ክልላዊ ተስፋ እያሽቆለቆለ ነው፡፡  በጎርጎራ ወደብ የተገነባው ይህ ወርክሾፕ ዘመናዊ ጀልባ፣ የፈሳሽ መያዣ ጋን (ታንከር)፣ መኪና ማደስ፣ የእንጨትና የብረት ቁሳቁስ ለማምረት እንደሚያስችል ታሳቢ ተደርጎ…

በኮቪድ – 19 የሞቱ ሰዎች መቀበር ያለባቸው እንዴት ነው? ምን አይነት ጥንቃቄዎችስ መደረግ አለበት? በኮሮናቫይረስ የሞተ ሰው አስክሬንስ ቫይረሱን ያስተላልፋል? እነዚህን ጥያቄዎች በስዊድን አገር በሚገኘው ማላርዳሌንስ ዩኒቨርሲቲ ‘የግሎባል ኸልዝ’ መምህር እና የማሕበረሰብ ጤና ባለሙያ ለሆኑት አቶ በንቲ ገለታ አንስተንላቸው ነበር፡፡…
Commentary: How Africa can fight the pandemic

A medical professional tests a woman for temperature at Zewditu Memorial Hospital in Addis Abeba, on Wednesday, March 18, 2020. Photo: AP/Mulugeta Ayene Arkebe Oqubay The response to Africa’s COVID-19 plight must be swift and at scale rather than too…

በማኅበራዊ ርቀት ድንጋጌ አስባብ ቤተሰቦች እንደወትሮው በአንድ ላይ ተሰባስበው ማሳለፍ ባለመቻላቸው፤ በመላው ዓለም ቤት ውስጥ ምግብን የማብሰል ተሣትፎ ልቋል። አያሌ መጤ ቤተሰቦች ለትውልድ ሲወራረድ ወደ መጣላቸው ባሕላዊ የምግብ አበሳሰል በሰፊው ተመልሰዋል።

ሚያዝያ 2012 ፖሊቲካ ነው ወይስ መንፈሳዊ? ሀሳቡን አገላበጥሁት! በዚህም በዚያም አየሁት፤ ውጤቱ ዜሮ ሆነብኝ፤ አንድ ሰው ዘመዴን ቢገድል፤ ሆነ፤ በእኔ በኩል አለቀ፤ በቃ፤ ብዬ ለእግዚአብሔር ሰጥቼ ይቅር ማለት እችላለሁ፤ አንድ ሰው ዘመዴን ቢያሰቃይ አሁንም እግዚአብሔር ፍዳውን ይክፈለው ብዬ ይቅር ለእግዚአብሔር…