መስፍን ወልደ ማርያም ሚያዝያ 2012 በደርግ ዘመን ሰው አውሬ ሆኖ ‹‹ዛሬኮ አንድም አልገደልኩም!›› በሚባልበት ክፉ ዘመን በጉለሌ ኪዳነ ምሕረት (ይመስለኛል) የካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን ንግግር ተጋብዤ ምነው ግፍን በየመንገዱ እያየን ሁላችንም ዝም አልን? በማለት አሳዝኜ ነበር፤ በእንግሊዝኛ፤ ከዚያም እግዚአብሔርን ተቆጥቼው ነበር!…

የደቡብ አፍሪካው ታዋቂ ጋዜጣ፣ ዘ ሜል ኤንድ ጋርዲያን ከዛሬ ሁለት አመት በፊት የኢትዮጵያዊው የመብት አቀንቃኝ /አክቲቪስት ገዛኽኝ ገ/መስቀል በቅጥረኞች መገደል፣ እና በአሟሟቱ ዙሪያ ሰፊ እና ጥልቅ ዘገባ አስነብቦ ነበር። በሚያዚያ 21 ,2018 እኤአ እለተ ቅዳሜ ከቀኑ 5pm(በኢትዮጵያ አቆጣጠር ከቀኑ 11…

በፋኖ መሳፍንት ተስፉ እና በመንግሥት መካከል የነበረውን ጦር መማዘዝ እንዲቆም በጣም የማከብራቸው የቀድሞው የሽብር እስረኛ አባ ገረብረየሱስ ዘዋልድባ እና በሌሎች ሽማግሌዎች ጥረት ስምምነት እንደተደረገ የሽምግልናው ሂደት በቅርብ ሲከታተሉ የነበሩ ወዳጆቼ ገልፀውልኛል ። የስምምነቱ ዝርዝር መረጃ ምንድን ነው የሚለውን ከተስማሙት ወገኖች…
𝐄𝐂𝐀𝐂 𝐌𝐨𝐮𝐫𝐧𝐬 𝐭𝐡𝐞 𝐥𝐨𝐬𝐬 𝐨𝐟 𝐆𝐚𝐬𝐡 𝐌𝐞𝐧𝐠𝐢𝐬𝐭𝐢𝐞 𝐀𝐬𝐫𝐞𝐬𝐢𝐞, 𝐄𝐂𝐀𝐂’𝐬 𝐅𝐢𝐫𝐬𝐭 𝐏𝐫𝐞𝐬𝐢𝐝𝐞𝐧𝐭, 𝐅𝐨𝐮𝐧𝐝𝐞𝐫, & 𝐂𝐮𝐫𝐫𝐞𝐧𝐭 𝐁𝐨𝐚𝐫𝐝 𝐌𝐞𝐦𝐛𝐞𝐫

The Ethiopian Community Association of Chicago is deeply saddened by the loss of Mr. Mengistie Asressie (affectionately referred to as Gash Mengistie), who passed away after fighting Covid-19 complications. Gash Mengistie has been our towering community leader, a founding member…

በኮሮና ቫይረስ ሥርጭት ምክንያት እቤት ስንውል ጊዜያችንን በተለያዩ ጠቃሚ ነገሮች እንደምናሳልፋቸው ይገመታል፡፡ ለዚሁ ዓላማ በሚል ከዛሬ ሰባት ዓመታት በፊት በዝዋይ እስር ቤት ቃለ መጠይቅ አድርጌላቸው ሃሳባቸውን በመጀመርያ መጽሐፌ(የነፃነት ድምጾች ላይ) ለንባብ ካበቃሁላቸው የእስር አጋሮቼ ሁለቱ ብ/ጄ/ል ተፈራማሞ እና ብ/ጄ/ል አሳምነው…

ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገው የ965 ላቦራቶሪ ምርመራ በዕለቱ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች አለመኖራቸው ተረጋግጧል፡፡ በዛሬው ዕለት ምርመራ 965 ሰዎች መካከል ምንም በኮሮና ቫይረስ የተያዘ ሰው አለመገኘቱ በኢትዮጵያ ያለው የኮሮና ቫይረስ ስርጭት መቀነሱን ሳይሆን ይልቁንም ናሙና የተወሰደላቸው በቫይረሱ እንዳልተያዙ የሚገልጽ መሆኑን…

በሰሞነኛው የኮቪድ 19 ወረርሽኝ ምክንያት በዮናይትድ ስቴትስ የሚኖሩ ትውልደ ኢትዮጵያዊያን የንግድ ተቋማት ላይ ስላደረሰው ምጣኔ ሀብታዊ ጫና ለማወቅ ከኢትዮ-አሜሪካ የንግድ ምክር ቤት አመራሮች ጋር አጭር ቆይታ አድርገናል።መልካም ቆይታ  

በተባበሩት መንግሥታት የንግድና ልማት ጉባዔ የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ የዓለም ታዳጊ ሃገሮች ምጣኔ ኃብታዊ ድቀትን እንዳያስፋፋ ዓለማቀፋዊ የዕዳ ክፍያ ሥምምነት ምክረ ሃሳብ አቀረበ። የእነዚህ ሃገሮች የውጭ ዕዳ ክፍያቸው ክ2.6 እስከ 3.4 ትሪሊየን ዶላር ድረስ ሊያሻቅብ እንደሚችልም ይተመናል።  ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።…