ከቀሲስ አስተርአየ ሰኔ 6 ቀን 2008 nigatuasteraye@gmail.com Jun 13, 2015 ሰሞኑን በቤተ ክርስቲያናችን ዙሪያ በውስጥና በውጭ የሚካሄደውን አየሁ። የሚንጫጫውንም ሰማሁ። ተጽፎ ባነበብኩትና በመገናኛ ዘዴዎች በሰማሁት ጫጫታወች ውስጥ ያለችውን ቤተ ክርስቲያንን እንዴት ልግለጻት ብየ አሰብኩ። በዚህ የሀሳብ ማእበል ውስጥ ሳለሁ፤ በአባይ…

በዛሬው ዕለት በድሬዳዋ በጣለው ሃይለኛ ዝናብና እሱን ተከትሎ በተከሰተው ጎርፍ ለጊዜው ቁጥራቸው በውል ያልታወቁ ቤቶች ፈርሰዋል። የደቻቱ ወንዝ በደቻቱ እና አሸዋ ያስከተለው ጎርፍ እንዲሁም ደቻቱ ድልድይ ሥር በጎርፍ ተከብበው የነበሩ ሰዎችን የማዳን ጥረት በከፊል ይህን ይመስላል።

የታከለ ኡማን አፍራሺ ኃይል ማቆም አልተቻለም፣ ከአገዛዙ ጋር ተቀናጅቶ የድሆችን ቤት ማፍረሱን እና ዜጎችን ማስለቀሱን አጠናክሮ ቀጥሎበታል። ሸር በማድረግ ተባበሩ “ወልጄ አራስ ላይ ሁኜ ደሜ ሳይደርቅ በላዬ ላይ ነው መጠለያየን የፈረሱብኝ የየአካባቢው ሰው ቢለምናቸውም ቢያስረዳቸውም ሊሰሙት ፍቃደኛ አይደለም፣ ለማን አቤት…

በሶስት የዓለማችን ታላላቅ ከተሞች ቢሮዎች ከፍቶ ስራውን የጀመረው ኢሳት፣በኢትዮያ የሚድያ ታሪክ ውስጥ በመላው ዓለም የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንን በማስተባበር፣በጉዳዮች ላይ የጋራ ግንዛቤ እንዲወስዱ በማድረግ እና ትክክለኛ መረጃ በመስጠት እና መርጃውም በውጭ እና በአገር ውስጥ እስከ ትንሿ የገጠር መንደር ድረስ በራድዮ እና በሳተላይት…

በሰሜን ጎንደር አካባቢ የሚታየውን የፀጥታ ችግር ለመፍታት የሚያግዝ ዕርቀ ሠላም ማውረዳቸውን የአማራ ክልል መንግሥትና አርበኛ መሳፍንት ተስፉ አስታውቀዋል። ሁለቱም ወገኖች ለአሜሪካ ድምጽ እንዳስታወቁት አርበኛ መሳፍንትና አብረዋቸው ያሉት ፋኖዎች እርስ በርስ ከመጎዳዳት እንቅስቃሴ ወጥተው በክልሉ ልማትና ፀጥታ ለመሳተፍ ተስማምተዋል። መሰል የስላም…

ወደ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ በሎ ጀገንፎይ የተመለሱ አንዳንድ ተፈናቃዮች ለስድስት ወራት ድጋፍ ስላላገኘን ለችግር ተጋልጠናል ሲሉ ተናገሩ። የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ በወረዳው ቢከሰት ክፉኛ ሊጎዳቸው እንደሚችልም ስጋታቸውን ገልፀዋል። የቤንሻንጉል ጉሙዝ አደጋ ስጋት አመራር ፅህፈት ቤት ኃላፊ በበኩላቸው ድጋፎቹ በመንግሥት እየተደረጉ ነው በፍትሃዊነት ለሚያስፈልገው ማሰራጨት…

በትግራይ ክልል የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ለመከላከል ተብሎ በወጣው ዐዋጅ እንዲዘጉ ተወስኖ የነበሩ አንድ አንድ አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ዳግም እንዲከፈቱ የክልሉ የወረርሽኙ መከላከል ኮማንድ ፖስት ወስኗል። በአንድ ወረዳ ውስጥም የትራንስፖርት እንቅስቃሴ የተፈቀደ ሲሆን የሚበዙ የመንግሥት ሰራተኞችም ወደ ሥራ እንዲመለሱ ተወስኗል። ውሳኔው ከነገ…

ኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታትና በምጣኔ ኃብቷ ላይ የሚያደረስውን አደጋ ለመቀነስ የአለም ባንክ ድጋፍ እንደሚያደርግ አስታወቀ። የባንኩ የኢትዮጵያ፣ ኤርትራ፣ ሱዳንና ደቡብ ሱዳን ተጠሪ ካሮሊን ተርከ እንደገለፁት ከሆነ ኢትዮጵያ ምንም እንኳን የሕብረተሰብ ጤና አገልግሎትን በማሻሻል ረገድ ውጤታማ ስራ የሰራች ቢሆንም የኮሮና…