ሆሊውድ በአሜሪካ ሎስ አንጀለስ ከተማ ካሊፎርኒያ ግዛት ውስጥ የሚገኝ የፊልም ሥፍራ ነው። የዓለም ቱሪስቶችን የሚያስተናግደው ይኽው ስፍራ የኮቪድ-19 የወረርሽኝ በሽታ በፈጠረው ሥጋት የቲያትር ቤቶች ፊልም ቤቶችና የመገበያያ ሱቆች ሙሉ ለሙሉ ተዘግተዋል።

“የእስክንድር ነጋን እስር እና አስቸኳይ አዋጅን ምን አገናኛቸው” Ethio 360   The post “የእስክንድር ነጋን እስር እና አስቸኳይ አዋጅን ምን አገናኛቸው” Ethio 360 appeared first on ዘ-ሐበሻ: Zehabesha Latest Ethiopian News, Breaking News Provider.

VOA ዜና ሚያዚያ 25, 2020 ጽዮን ግርማ “እርሷ ለልጆቿ ሕይወቷን እንደሰጠች እኔም እሰጥላታለሁ። ልጆቹን ሰብስቤ አሳድግላታለሁ” – የ17 ዓመቷ የወገኔ ልጅ የኮሮረናቫይረስ ወረርሽኝ ዓለምን ማስጨነቅ ከጀመረና ሥርጭቱን ለመግታትም አካላዊ መራራቅ ተግባራዊ እንዲሆን ከተደረጉባት አንዷ በሆነችው በዩናይትድ ስቴትስ ሰዎች በኮሮናቫይረስም ይሁን…