አንድነት ይበልጣል – ሚያዝያ 18 / 2012 – ሐዋሳ እስክንድር ተፈቷል፤ በጣም ጥሩ ነው፡፡ ቀድሞም መታሰር አልነበረበትም፡፡ ከመንግሥት በኩል ለሌሎች ሲሆን የምናስተውለውን ልበሰፊነትና “ትዕግሥት” እዚህም እንድናይ እንፈልጋለን፡፡ በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አውድ ውስጥ ሆነንም ቢሆን፡፡ በተለይ መንግሥት/ሐገር በሌላ ጅምላ ጨራሽ ጠላት…

በግሌ አይደለም በማህበረሰብ፣ በሕዝብ እና በሀገር ስስ ብልት፣ ድክመት፣ ውድቀት፣ ቀውስ፣ ፈተና፣ ክፉ ቀን ፣ አሳር ይቅርና በግለሰብ ችግር፣ ፈተና ፣ መከራ፣ ውድቀት፣ ድክመት ወዘተ ግዳይ ለመጣል፣ ለመጠቀም፣ ለማትረፍ ፣ ነጥብ ለማስቆጠር ፣ ጥሎ ለማለፍ ፣ የግል ጥቅምንና ፍላጎት ለማሳካት…

 የአዲስ አበባ ጉዳይ የሁሉንም ኢትዮጵያዊ ቀልብ የሚስብ አንገብጋቢ ጉዳይ ቢሆንም በተግባር ትግል እያደረገ ያለው እስክንድር የሚመራው ባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ የተባለው ፓርቲ ነው።ይህ ፓርቲ ይዞት የተነሳው “Cause” እጅግ አሳማኝ እንደሆነ አጥብቄ አምናለሁ።በግሌ እንደ አንድ ዜጋ አሁን ስልጣን ላይ ያለውን መንግስት በአንክሮ…

– በዛሬው መርሃግብር መጋቢ ሐዲስ ዶ/ር ሮዳስ ትምህርት ይሰጣል። በዘመነ ኮሮና ወረርሽኝ ብዙ ምዕመናን ያጡት አንዱ ጉዳይ በአንድ ጉባኤ ተሰብስቦ የእግዚአብሔርን ቃል መማር ነው።በአውሮፓ ግን ቀላል መንገድ አለ።ዘወትር ዕሁድ ከቤትዎ ሆነው ከቤተሰብዎ ጋር ወይንም ብቻዎን የሚማሩበት በአውሮፓ ያሉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ…