መንግሥታት የኮሮናቫይረስን ወረርሽኝ ለመቆጣጠር ሲሠሩ ሰብዓዊ መብቶችን እያከበሩ እንዲሆን የተባበሩት መንግሥታት ደርጅት የሰብዓዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽነር ዛሬ ጥሪ አሰምተዋል።

ኒውዚላንድ ኮሮናቫይረስን መዛመት ለከለላከል ስትል ደንግጋው ከነበው የመንቀሳቀስ ዕገዳ ዛሬ ስትወጣ አዲስ ምዕራፍ ላይ መድረሷን አስታውቃለች። አንዳንድ ት/ቤቶችና የንግድ ተቋሞች እንዲከፈቱ ተፈቅዳል። አዲስ የኮሮናቫይረስ በሽተኞች አምስት ብቻ መሆናቸውን የሀገሪቱ መንግሥት ገልጿል። ኒውዚላንድ ውስጥ ለአንድ ወር ያክል ሰዎች ከቤታቸው እንዳይወጡና አስፈላጊ…

ክቡር ጠቅላይ ሚኒስቴራችን ከዘመናት ጀምሮ የኢትዮጵያ መንግሥት አርማ የነበረውን አንበሳን የጥላቻ ቃል አወረዱበት። አሁን ደግሞ ምስሎቹን ከቤተ መንግሥት አጥር በራፍ ላይ አንሥተው በጣዎስ ምስሎች ተኩበት። ፍጥረተ እግዚአብሔር የሆነውን አንበሳን ለምን እንደጠሉ የሰጡት ምክንያት ብዙዎቻችንን አላረካቸውም። አሁን ደግሞ ቦታውን ለምን ለጣዎስ…

18/08/2012 የአማራ ህዝብ ለሕግ የበላይነት ፣ ለሰላምና ዴሞክራሲ መረጋገጥ ታላቅ ክብር ያለውና ለዘመናት ሀገሩን ለመገንባት ዘር ቀለም ሳይለይ ሲታትር ብሎም ገንዘቡን ፣ ጉልበቱንና ጥበቡን ተጠቅሞ ኢትዮጵያ እንደሀገር እንድትቆም ደሙን አፍስሶ አጥንቱን ከስክሶ ሀገር ያቆመና የገነባ ሕዝብ ነው። ፅድቁ ቀርቶ በቅጡ…

ከባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፕሬዝደንት አቶ እስክንድር ነጋ ጋር የተደረገ ቆይታ The post ከባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፕሬዝደንት አቶ እስክንድር ነጋ ጋር የተደረገ ቆይታ appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider.

የኮሮና ቫይረስን ወቅታዊ ስርጭት እና በማህበረሰባችን በኩል ሊደረጉ የሚገቡ ጥንቃቄዎች አስመልክቶ ከአዋቂዎች ኢንፌክሺን ስፔሻሊስት ዶ/ር ገበየሁ ተፈሪ ጋር የተደረገ አዲስ ውይይት (ያድምጡት) በአንዳንድ ስቴቶች የተጀመረው የሁበር እና ሊፍት አሽከርካሪዎች እና ሌሎች የራሳቸውን ሥራ የሚሰሩ አመልካቾች ሊያውቋቸው የሚገቡ ጉዳይ ጉዳዮች አስመልክቶ…