የኮሮና ወረርሽኝ በቀጣዩ ምርጫ ዝግጅትና አፈጻጸም ላይ ባስከተለው ጫናና በመፍትሔዎቹ ዙሪያ እንደሚነጋገሩ ዋዜማ አረጋግጣለች። ውይይቱ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አገራዊና ክልላዊ ምርጫው አስቀድሞ በተያዘለት መርሐ ግብር ሊፈጸም እንደማይችል መወሰኑን ተከትሎ የሚነሡትን አንኳር ጥያቄዎች እንደሚዳስስ ይጠበቃል። ተወያዮቹ ቀጣዩ ምርጫ ሊካሄድባቸው የሚችሉትን…

 (ክፍል አንድ) ግርማ ብሩ፣ ሶፍያን አህመድ፣ ተክለወልድ አጥናፉ፣ ዮሐንስ አያሌው፣ አብርሃም ተከስተ፣ይናገር ደሴ፣ ባጫ ጊና አሁንም ያሉት ከርቸሌ፣ የሚገቡትም ከርቸሌ!!! “ብልፅግና ፓርቲ ጠንክረን ሰርተን ስልጣናችን ማራዘም ካልቻልን እና ምርጫ ተካሂዶ ሌላ ፓርቲ ካሸነፈ ጠቅላላችን ወደ ከርቸሌ እንደምንገባ ማወቅ አለባችሁ ሲሉ…

የኮቪድ-19 ወረርሽኝን ለመከላከል ኢትዮጵያን በአፋር በኩል በሚያዋስኑ ድንበሮች አካባቢ የሚደረጉ እንቅስቃሴዎች ላይ ዕገዳ መጣሉን የአፋር ክልል ጤና ቢሮ አስታወቀ፡፡  ጂቡቲ ውስጥ የሙቀት መጨመርንና የሮመዳን ፆም መጀመሩን ተከትሎ ጂቡታዊያን በህገ ወጥ መንገድ ወደ ኢትዮጵያ እንዳይገቡም በመግቢያ ኬላዎች አካባቢ ጥብቅ ቁጥጥር ይደረጋል…

ከኤርትራ ወጥተው ወደ ኢትዮጵያ የሚገቡ ስደተኞች ድንበር ላይ የሚመዘገቡበትን መስፈርት ኢትዮጵያ መቀየሯ በተለይ እድሜያቸው ለአቅም ያልደረሱ ህፃናትን አደጋ ላይ የሚጥል ነው ሲል የአለም አቀፉ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅት ሂዩማን ራይት ወች ዛሬ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል።

PM Abiy Ahmed-FILE ዋዜማ ራዲዮ- ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ በነገው ዕለት (ረቡዕ )ከተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮች ጋራ ይወያያሉ። የኮሮና ወረርሽኝ በቀጣዩ ምርጫ ዝግጅትና አፈጻጸም ላይ ባስከተለው ጫናና በመፍትሔዎቹ ዙሪያ እንደሚነጋገሩ ዋዜማ አረጋግጣለች። ውይይቱ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አገራዊና ክልላዊ ምርጫው አስቀድሞ በተያዘለት…

ለወራት የአለም ስጋት ሆኖ በቀጠለው የኮሮና ቫይረስ የሚያዙ ሰዎች ቁጥር በኢትዮጵያም እያሻቀበ መሄዱን ተከትሎ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሀን፣ ግለሰቦች ሊያደርጏቸው ስለሚገባቸው ጥንቃቄዎች ከማስተማር ባለፈ ለወትሮው ማህበረሰቡ በአካል ተገኝቶ ይሳተፍባቸው የነበሩትን ማህበራዊና ሀይማኖታዊ ስነስርዓቶች ከቤታቸው ሳይወጡ ባሉበት እንዲከታተሉ አድርገዋል።