ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ በተያዘለት የጊዜ ሰሌዳ መሰረት ውሃ መያዝ የሚችልበት የግንባታ ደረጃ ላይ መድረሱን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ። በዓባይ ወንዝ ላይ እየተገነባ ያለው ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ሁለት ተርባይኖች በመጪው ክረምት ኃይል ማመንጨት የሚያስችላቸውን ውሃ ያገኛሉ። የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል…

ክቡር ጠቅላይ ሚኒስቴራችን የሚቀጥለው ምርጫ ርቱዕ እንደሚሆን ለኢትዮጵያ ሕዝብ ቃል ገብተዋል። ፈሪሀ እግዚአብሔር ስላለባቸው መጨረሻው እንደ መለስ ዜናዊ ቃል እንደማይሆን አምነናል። እግዚአብሔርን መፍራታቸውን ተማምነን ቃላቸውን ይጠብቃሉ ብለን አምነናል። ነገር ግን ጠቅላይ ሚኒስትሩ የሚመሩት የብልጽግና ፓርቲ፥ “ሳይቦካ ተቦካ” እንዲሉ፥ ምርጫው ሳይጀመር…

ወጣቱ ማደሪያ የሌላቸውን የቀን ሰራተኞች ከኮሮናቫይረስ ለመጠበቅ መኖሪያ ቤቱን ወደ ጊዜአዊ መጠለያነት ቀየረ። የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ከጤና ባሻገር ኢኮኖሚንና ማኅበራዊ እንቅስቃሴን የሚፈትን መሆኑን ተከትሎ ጠቅላይ ሚኒስቴር ዐቢይ አህመድ ‘ምንም ለሌላቸው ማዕዳችሁን አካፍሉ’ በሚል የመረዳዳት ጥሪ አቅርበው ነበር። ይህን ጥሪ ተቀብለው ወደ…

ሰሞኑን ከወደ ኢትዮጵያ ስለ ልውጥ ሕያዋን (ጂኤምኦ) የሚወሩ ወሬዎች በማህበረ ድረገጾች በዝቶ ተመለከትሁ፡፡ ሆኖም አብዛኞቹ የወሬው አራጋቢዎች ስለጉዳዩ በትክክል የሚገነዘቡ ስላልሆነ የሚያሰራጩትም ወሬ መነሻው እንዴት እንደሆነ በትክክል አልተረዳሁትም፡፡ የሆነ ቦታ የጥጥ ልውጥ ዝርያ ገባ ይሁን ሊገባ አይነት ወሬ አየሁ፡፡ ከማቃቸው…

ተፎካካሪ ፓርቲዎችና የሲቪክ ማኅበራት ተወካዮች ቀጣዩን ሃገርቀፍ ምርጭ በሚካሄድበት ህጋዊ ማዕቀፍ ላይ በጠ/ሚ ጽ/ቤት ውይይት አካሂደዋል። ውይይቱ በአብዛኛው አውንታዊ ውጤት ያስገኘ እንዲሆን ፓርቲዎች የገለጽ ቢሆንም ይበልጥ አካታች መሆን አለበት የሚል አስተያየት ያላቸው አልጠፉም። ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።  

የኮሮናቫይረስ ሥርጭትን ለመገደብ ሲባል በናይጀሪያ ተጥሎ የቆየው የመንቀሳቀስ ዕገዳ ቀስ በቀስ መላለት እንደሚጀመር የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ሙሃማዱ ቡሃሪ አስታውቀዋል። ገደቡን የማላላት ዕርምጃ በመጭው ሰኞ በመዲናይቱ ሌጎስ አቡጃና ኦጉን ክፍለ ግዛት ይተገበራል። የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት በአለፈው ሰኞ ማታ በሃገሪቱ ቴሌቪዥን ባደረጉት ንግግር፣ ውሳኔ ላይ የደረሱት…

በኢትዮጵያ የሚገኙት አብዛኞቹ የኮሮና ቫይረስ ታማሚዎች ኤካ ኮተቤ ሆስፒታል ተኝተው ይገኛሉ። የሆስፒታሉን ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ ዳዊት ኪዳኔ ሆስፒታሉ ስላለው አቅምና ተያይዥ ጉዳዮች በሚያዚያ 3/ 2012 ዓ.ም ተጠይቀው የሰጡት ምላሽ በዘገባው ተካቷል። የመጀመሪያዋ ሟች አስክሬን በድጋሚ ስለመቀበሩም ሁኔታ ጠይቀናቸዋል። ዘገባውን…