በደቡብ ክልል ሰሞኑን የጣለው ወቅቱን ያልጠበቀ ዝናብ ያስከተለው ጎርፍና ናዳ ከ6000 በላይ ዜጎችን ለአስቸኳይ የሰብዓዊ ድጋፍ እንዲደረግላቸው የክልሉ የአደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን አስተወቀ።  የክልሉ የአደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር አቶ አበራ ዊላ ለተፈጥሮ አደጋው መከሰት መነሻው የተፈጥሮ…

የኢትዮጵያ ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀደም ሲል የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በ2012 ሃገርቀፍ ምርጫ መርኃ ግብር ላይ ያሳለፈውን ውሳኔ አፀደቀው። የቦርዱ ሰብሳቢ የውሳኔውን ምክንያቶች አብራርተዋል። ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።  

የቤተሰብ አባሎቻችን ካለምንም ጥያቄ ከአንድ ወር በላይ በፖሊስ ጣቢያ ታስረው ይገኛሉ ሲሉ በኦሮምያ ክልል የተለያዩ ዞኖች የሚገኙ አንዳንድ አቤቱታ አቅራቢዎች ለአሜሪካ ድምጽ ተናግረዋል። በተለይም የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ከወጣ በኋላ በርካታ ሰዎች እየታሰሩ ነው ሲሉ የአካባቢዎቹ ነዋሪዎች እና ቤተሰቦች አስረድተዋል። የኦሮምያ…

ወገን አስተውል። ሰሞኑን በግልጽ በሚዲያ ከሰማነውና ካነበብነው ከኮሮናው በባሰ ሁኔታ ቀልቤን የሳበው የህውሀት ቁንጮ ሰው ” ጎጃም ከሚለማ የሲናይ በረሃ ቢለማ እመርጣለሁ” ያለው ነው። በህይወት ለክፉ አስቀምጦኝ ይህን በአይኔ ለማየት በቅቻለሁ። በእውነት ሞት ምንድነው? አንድ ኢትዮጽያዊ ወገን፣ ያውም ባለስልጣን የነበረ…

በታከለ ኡማ አስተዳደር  የተማመኑ የአክራሪ ኦሮሞዎች ጀብድ ይህን ይመስላል፡፡ ሥፍራው አዲስ አበባ ውስጥ ለቡ በሚባለው አካባቢ ነው፡፡ በዚያ አካባቢ አብርሃሙ ሥላሤ የሚባል ቤተ ክርስቲያን አለ፡፡ በዚያ ቤተ ክርስቲያን ዙሪያ የዛሬ ሁለት ዓመት ገደማ የነበሩ ነባር ባለይዞታዎች ከአምስትና ስድስት አይበልጡም፡፡ እነሱም…

የኢትዮጵያ የጎሣ እና የቋንቋ ፖለቲካ ከኮቪድ 19 በኋላ እጅግ የመረረ እና እጅግ የሚያሥጠላ እንዳይሆን ከወዲሁ  “የእውነተኛ  ዴሞክራሲ  አብሣሪ ነው ” ተብሎ በብዙዎች የታመነበት አሁን እና ዛሬ ሀገሪቱን እየመራ ያለው ፣ከሁለት ዓመት በፊት የህዝብን ጥያቄ እመልሳለሁ ብሎ በትረ ሥልጣኑን የጨበጠው አብይ…