(በጌታቸው በቀለ የጉዳያችን ገፅ አዘጋጅ)”ሰኔ እና ሰኞ ሲገጥም ጥሩ አይደለም” የሚለውን አባባል በተለምዶ ይነገራል።ለምን? ለሚለው ምላሽ ግን አላገኘሁም።ሰኔ እና ሰኞ ገጠመ ለመጥፎ አባባል ብቻ ነው የሚባለው? አንዳንዴ ሰኔ እና ሰኞ ገጥሞ፣ነገሩ ተሳክቶ እየተባለም  ይነገራል።ሰኔ እና ሰኞ ዘንድሮ በኢትዮጵያም ሆነ በፈረጅንጆቹ…

ለበርካታ ዓመታት በደቡብ ሱዳን ምክትል ፕሬዚዳንትነት የቆዩት ኮሮናቫይረስ መጋለጣቸው ተዘገበ። ጂምስ ዋኒ ኢጋ ለመንግሥታዊው ደቡብ ሱዳን ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን በሰጡት መግለጫ  የምርመራ ውጤቴ፣ ለቫይረሱ የተጋለጥኩ መሆኔን ያሳያል ብለዋል፤  ከጥቂት ቀናት በፊት ነው ናሙናየ ለምርመራ የተወሰደው፣ዛሬ ውጤቱ ኮሮና አሳይቷል፤ ደቡብ ሱዳናውያን ሁሉ እንዲመረመሩ አበረታታለሁ፤…

የሱዳን ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የኢትዮጵያ ኤምባሲ ጉዳይ ፈጻሚን ጠርቶ ባለፈው ማክሰኞ ከአል-ቀዳሪፍ ከተማ አቅራቢያ ተፈጸመ በተባለ ጥቃት ላይ ተቃውሞውን ገለጸ። ከኢትዮጵያ ድንበር የተሻገሩ ሳይሆኑ አይቀሩም የተባሉ ታጣቂዎች ፈፅመውታል በተባለው ጥቃት የሱዳን ጦር አባላት እና ሰላማዊ ሰዎች መገደላቸውን የሱዳን ውጭ ጉዳይ…

በሚሊየኖች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያዊያን በሚያዘወትሯቸው ማህበራዊ መገናኛ አውታሮች ላይ ፈር የለቀቁ ተግባራት መበራከታቸውን እያነሱ የሚወቅሱ ጥቂት አይደሉም። አስተያየት ሰጪዎቹ የሰዎችን ህይወት በመልካም ሊቀይር የሚቻለውን ግኝት ጥቂት የማይባሉ ወጣቶች ለመዘላለፍ፣ የግለሰቦች እና የተቋማትን ስም ለማጉደፍ መጠቀማቸው በጊዜ መፍትሄ ሊበጅለት እንደሚገባም ያነሳሉ።

በሰሜን ወሎ ዞን የራያ ቆቦ ወረዳ አስተዳዳሪ እና የሕዝብ ሰላምና ደኅንነት ጽህፈት ቤት ኃላፊዎች ሕይወታቸው አልፏል። የወረዳው ዋና አስተዳዳሪ አቶ ስዩም መስፍን እና የሕዝብ ሰላምና ደኅንነት ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ መንገሻ ሞላ ዛሬ ሕይወታቸው ያለፈው ሕግ ለማስከበር ጥረት በማድረግ ላይ…

‹‹የነገ ሞች ዛሬ አስክሬን ይሸኛል›› አቡነ ማቲያስ፣የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን መሪ ዓሳራ ግመል አንድ የትግራይ ተወላጅ ምሁር በአንድ ህዝባዊ ስብሰባ ላይ ተገኝተው ባደረጉት ንግግር መጠረት ወያኔ ይሄን ለምን እንደማይቀበለው እንገንዘብ፤“የህወሓት/ማሌሊት መሪዎችና ካድሬዎቻቸው ሌላ አማራጭ መንገድ የማያውቁ በስታሊናዊ ጨካኝ አስተሳሰብ ተኰትኩተውና…