የትግል ፍሬ ትዝታዬ

የወደፊት ቡድን Standing from left to right: Tesfaye Tilahun, Zewdu Takele, Aboneh mamo, Tsegaye, Berhe and Asrat Haile “Goradew”. Bottom row from left to right: Negussie Asfaw, Mengistu “EELPA”, Abdo Kedir, Shewangizaw and Tesfaye. ይሄ ፅሁፍ ነው ረጅም ላንዳንዱ አሰልቺም…

Italian city, Milan got huge assistance from Ethiopians residing in the city. Gudayachn News በዓለማችን የኮሮና ወረርሽኝ በከፍተኛ ደረጃ ካጠቃቸው አገሮች ውስጥ ጣልያን አንዷ ነች። እስከዛሬ ሚያዝያ 23/2012 ዓም ድረስ በጣልያን 205,463 ዜጎቿ በወረርሽኙ መያዛቸው ሲረጋገጥ ከእነዚህ ውስጥ 27,967 ሕይወታቸው…

በዓለማችን የኮሮና ወረርሽኝ በከፍተኛ ደረጃ ካጠቃቸው አገሮች ውስጥ ጣልያን አንዷ ነች።እስከዛሬ ሚያዝያ 23/2012 ዓም ድረስ በጣልያን 205,463 ዜጎቿ በወረርሽኙ መያዛቸው ሲረጋገጥ ከእነዚህ ውስጥ 27,967 ሕይወታቸው አልፏል።ይህ በእንዲህ እያለ በጣልያን የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የጣልያን እና አካባቢው ሃገረ…

በሶማሌ ክልል ዛሬም ተጨማሪ የኮሮናቫይረስ ተጠቂዎች ተገኝተዋል። እስካሁን በክልሉ የኮሮናቫይረስ የተገኘባቸው 6 ሰዎች ሁሉም የውጭ የጉዞ ታሪክ ያላቸውና በለይቶ ማቆያ ውስጥ ያሉ ናቸው። ይሁንና በለይቶ ማቆያ ሳይገቡ የድንበር ጥበቃውን አልፈው ከኅብረተሰቡ ጋር የተቀላቀሉ አሉ ሲሉ ነዋሪዎች ስጋታቸውን ለቪኦኤ ገልጸዋል። የክልሉ…

    አይኤምኤፍ ለኮሮና መከላከያ የ411 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ አደረገ      ባለፉት 24 ሰዓታት ለ912 ሰዎች ምርመራ ተደርጎ፣ 2 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ በፌስቡክ ገጻቸው ያስታወቁ ሲሆን ቫይረሱ የተገኘባቸው የ20 እና 25 አመት ወጣት ኢትዮጵያውያን ናቸው…

በሞያሌ ከተማ በቅርቡ ከጎረቤት ኬንያ ወደ በተመለሰ ኢትዮጵያዊ ላይ የኮሮናበሽታ መገኘቱን የወረዳዉ ጤና ቢሮ አስታወቀ። ገርብቸ ዱባ የሞያሌ ቢሮ ባልደረባ ለአሜርካ ድምጽ በቫይረሱ መያዙ የተረጋገጠዉ የ25 ወጣት በማቆያ ጣብያ ውስጥ የነበረ ነው ብለዋል። ቢሮው ሞያሌ የድንበር ከተማ እንደመሆኗ የኮቪድ –…

በሞያሌ ከተማ በቅርቡ ከጎረቤት ኬንያ ወደ በተመለሰ ኢትዮጵያዊ ላይ የኮሮናበሽታ መገኘቱን የወረዳዉ ጤና ቢሮ አስታወቀ። ገርብቸ ዱባ የሞያሌ ቢሮ ባልደረባ ለአሜርካ ድምጽ በቫይረሱ መያዙ የተረጋገጠዉ የ25 ወጣት በማቆያ ጣብያ ውስጥ የነበረ ነው ብለዋል። ቢሮው ሞያሌ የድንበር ከተማ እንደመሆኗ የኮቪድ –…

በወልቃይት ጠገዴ የአማራ ማንነት አስመላሽ ኮሚቴ አባላት መካከል መከፋፈል አልተፈጠረም ይላሉ የኮሚቴው ሰብሳቢ ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ። የሥነምግባር ግድፈት አሳይተዋል በሚል የታገዱና የተባረሩ የኮሚቴ አባላት መኖራቸውን ግን ጠቅሰዋል። የታገዱና የተባረሩ የኮሚቴው አባላት ግን በሊቀመንበሩ ሐሳብ አይስማሙም። ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።…