በአሁኑ ግዜ ዓለምን እያስጨነቀ ባለው የኮሮና ወረርሽኝ የሰው ዘር ለከባድ አደጋና ችግር የተጋለጠበት ወቅት ላይ እንገኛለን። ከዚህ አንጻር፣ የተለያዩ ሃገራት ዜጎቻቸውን ወረርሽኙ ከሚያስከትለዉ አደጋ ለመጠበቅ የተለያዩ እርምጃዎችን በመውሰድ ላይ ይገኛሉ። የኢትዮጵያ መንግስትም፣ ልክ እንደሌሎች መንግስታት፣ ወረርሽኙ በሀገሪቱ ከተከሰበት ግዜ ጀምሮ…

የዚህ የግድብ ጉዳይ ማዘናጊያ ነገር እንዳይኖርበት አሰጋለሁ፡፡ በግብፆቹ በኩል የማይፈነቅሉት ድንጋይ የለም፡፡ በእኛ በኩል ምን እየተሰራ እንደሆነ አላውቅም፡፡ ሆኖም ከመጀመሪያው ከናይል ቤዚን አገራት ወጥቶ ጉዳዩ ወደ አሜሪካ ሸምጋይነት የሄደበት ሁኔታና ቀጥሎም የሆነው ነገር በኢትዮጵያ በኩል የማያስደስት ነገር ይሰማኛል፡፡ አብዛኛው ሰው…

ብልጽግና “ጽ” ቁልፍ ፊደል ናት። “ጽ” ጽድቅን ትወክላለች። ጽድቅ ማለት የግዕዝ ቃል ሲሆን ዋና ትርጉሙ እውነት ማለት ነው። ጽድቅ ማለት ፍትሕ ማለት ነው። የሚገባ ነገር ማለት ነው። ብልጽግናም የእውነት ሥራን እንጂ የሐሰት ሥራን መሥራት የለበትም። የሚገባ ነገርን እንጂ የማይገባ ነገርን…

ባለፉት 24 ሰዓታት በተደረገ 2016 ላቦራቶሪ ምርመራ በወረርሽኙ የተያዘ ሰው አለመኖሩ የጤና ሚኒስትሯ ዶ/ር ሊያ ታደሰ ገለጹ። እስከአሁን 133 ሰዎች በወረርሽኙ ሲጠቁ፣ 69 ሰዎች ከቫይረሱ አገግመዋል፣ 59 ሰዎች ደግሞ በቫይረሱ ተይዘው በለይቶ ህክምና ውስጥ መሆናቸውን ሚኒስትሯ ገልጸዋል። (ኢ ፕ ድ)…

ባህርዳር ላይ የተደቀነው የመሬት ዝርፊያ  እና የቡድን ንግድ! ባህርዳር ተወልዶ ላደጉባት ልጆቿ : ቁራሽ መሬት ማግኜት ባልቻሉበት መታወቂያ በህገወጥ መንገድ በጎጠኛ ኔትወርክ ሰንሰለት በድብቅ እንደ አዲስ አበባ እየተቸበቸበ በአካባቢ መሬት በገፍ እየታደለ : አሁንም የከተማው ተወላጅ ከተወለደበት ቤት ሰርቶ የመኖር…

መግቢያ! ወገን ኢትዮጵያውያን! የናንተን አላቅም እንጅ ለኔ ነገርዬው አሁን ግልጽ ሆኗል። ዛሬ “ብዙ ባንዳዎች አሉ” የምትለዋን ሀረግ የያዘች የዶር አቢይን አቢይ ውይይት ቪዲዮ አየሁት። በልቤ እጠረጥር የነበረው ነው ግልጽ የሆነልኝ። በተለይም የህውሀቱ ከሀዲ ሰውዬ በአደባባይ ከግብጽ መወገኑን ሰምቼ ተቃጥዬ ሳላባራ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ “የደሃ አገሮች ዕዳ ሊሰረዝ ይገባል” በሚል ርዕስ የጻፉት ጽሁፍ ኒውዮርክ ታይምስ ሚያዚያ 30 ቀን 2020 በድረ-ገጹ ላይ አስፍሯል። ጽሁፉ ሲጀምር የቡድን 20 አገራት በሚያዚያ 5 ቀን 2020 ለታዳጊ አገራት የዕዳ መክፈያ ጊዜ እንዲራዘም መወሰናቸውን ጠቅሶ…