በኮቪድ-19 ወረርሽኝ ውስጥ ጋዜጠኞች ሥራቸውን በተረጋጋ ሁኔታና ድኅንነታቸው ተጠብቆ እንዲያከናውኑ ለማገዝ መንግሥታት እንዲተጉ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ፀሃፊ አንቶኒዮ ጉቴሬሽ ጥሪ አስተላለፉ። “ይህ ወረርሽኝ በዓለሙ ሁሉ ተንሠራፍቶ ባለበት ጊዜ የተሣሣቱ መረጃዎች፣ ጎጂ የጤና ምክሮች፣ እጅግ የተበላሹና አጥፊ ግምታዊ አስተሳሰቦችና መላ…

ኢትዮጵያ ውስጥ ለኮሮናቫይረስ የተጋለጠው ሰው ቁጥር 135 መድረሱ ተገልጿል። የኢትዮጵያ ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዛሬ ባወጣው መረጃ በኮቪድ-19 ህክምና ላይ ሃምሣ አምስት ሰዎች መኖራቸውንና ሰባ አምስት ሰዎች ከህመም ማገገማቸውን አስታውቋል። ኢትዮጵያ እስካሁን በኮቪድ-19 ሦስት ሰው ሞቶባታል።  

የኤርትራ ፕሬዚዳንት ኢሣያስ አፈወርቂ ለሁለት ቀናት ጉብኝት ኢትዮጵያ ናቸው። ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ ቦሌ ዓለም አቀፍ አይሮፕላን ጣቢያ ተገኝተው ከተቀበሏቸው በኋላ ሁለቱ መሪዎች በሃገሮቻቸው ትብብርና በአካባቢያዊ ጉዳዮች ላይም መመካከራቸውን የኤርትራ የማስታወቂያ ሚኒስትር የማነ ገብረመስቀል ዛሬ ትዊት አድርገዋል። ፕሬዚዳንት ሳኅለወርቅ ዘውዴ…

የኤርትራ ፕሬዚዳንት ኢሣያስ አፈወርቂ ለሁለት ቀናት ጉብኝት ኢትዮጵያ ናቸው። ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ ቦሌ ዓለም አቀፍ አይሮፕላን ጣቢያ ተገኝተው ከተቀበሏቸው በኋላ ሁለቱ መሪዎች በሃገሮቻቸው ትብብርና በአካባቢያዊ ጉዳዮች ላይም መመካከራቸውን የኤርትራ የማስታወቂያ ሚኒስትር የማነ ገብረመስቀል ዛሬ ትዊት አድርገዋል። ፕሬዚዳንት ሳኅለወርቅ ዘውዴ…

የግብፅ መንግሥት በጋዜጠኞችና በሌሎችም የመገናኛ ብዙሃን ሠራተኞች ላይ ጥቃት እየፈፀሙ ነው ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ከሰሰ። የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋች ቡድን የፕሬስ ቀንን አስመልክቶ ባወጣው ሪፖርት “ይህ በመገናኛ ብዙኃን ላይ እየተፈፀመ ያለው ጥቃት የጋዜጠኞችን የመናገርና ሃሣብን የመግለፅ መብት የሚሰጥ ብቻ ሳይሆን አጠቃላይ…

የኮቪድ-19 ወረርሽኝ እንዲሁም ከባዱ የነበረውን የሶማሊያ ጋዜጠኞች ሥራና ሕይወት ይበልጥ ያወሳሰበው መሆኑን የዓለም የፕሬስ ቀንን አስመልክቶ ለቪኦኤ ሃሣባቸውን ያካፈሉ የሃገሪቱ ጋዜጠኖች ተናግረዋል።  “ሶማሊያ ለጋዜጠኞች ሁል ጊዜም የከፋች ሃገር ነች” ብላል የሶማሊያ ጋዜጠኞች ፌዴሬሽን ዋና ፀሐፊ ሞሐመድ ኢብራሂም ሙአሊሚ ከሶማሊኛ ዝግጅት…

የአውሮፓ መሪዎች የኮሮናቫይረስን ወረርሽኝ ለመዋጋት አንድ ዓለማቀፍ የሕክምና ድርጅት እያቋቋሙ መሆናቸውን አስታወቁ። በእንግሊዙ ዘ ኢንዲፔንዳንት ጋዜጣ ላይ ፅሁፍ ያወጡት የጣሊያን፣ የጀርመን፣ የፈረንሣይ፣ የስፔን፣ የኖርዌይና የአውሮፓ ህብረት መሪዎች 8 ቢሊዮን ዶላር ለድርጅቱ ማቋቋሚያ እየዋጡ መሆናቸውንና እንዲሁም የዓለም የጤና ድርጅትን እንደሚደግፍ፣ ቢልና…

THE LATEST UPDATE: Updated: May 3rd, 2020 Virus deaths in D.C., Virginia and Maryland surpass 2,000 Confirmed Ethiopia coronavirus cases reach 135 IMF Approves $411M in Coronavirus Aid for Ethiopia COVID-19 and Its Impact on African Economies: Q&A with Prof.…

የጅዋር እና የልደቱ ድንፋታ አዘል ውይይት ሰማሁት። ሁለቱም አገርን እና ሕዝብን ሳይሆን ሥልጣንን ኢላማ ያደረጉ ፖለቲከኞች መሆናቸውን በደንብ ያሳዩበት ውይይት ነው። አብይ የሰራቸው እና እየሰራቸው ያሉ ስህተቶች እንዳሉ ሆነው በተቃዋሚው በኩል ነገሮችን በዚህ መልክ ማጦዝ፣ ሕዝብን ለበለጠ እልቂት ማነሳሳት፣ አንዳንድ…