የቀድሞው ከፍተኛ የመንግሥትና የገዥው ፓርቲ ባለሥልጣን የአቶ በረከት ስምኦን ከቀረቡባቸው የሙስና ክሶች በሁለቱ ሌላው የቀድሞ ባለሥልጣን አቶ ታደሰ ካሳ ደግሞ በሦስቱም ጥፋተኛ ናቸው ሲል የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዛሬ በዋለው ችሎት ውሳኔውን አሳውቋል። አቶ በረከት ስምኦንና አቶ ታደሰ ካሳ ከጥረት…

የቀድሞው ከፍተኛ የመንግሥትና የገዥው ፓርቲ ባለሥልጣን የአቶ በረከት ስምኦን ከቀረቡባቸው የሙስና ክሶች በሁለቱ ሌላው የቀድሞ ባለሥልጣን አቶ ታደሰ ካሳ ደግሞ በሦስቱም ጥፋተኛ ናቸው ሲል የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዛሬ በዋለው ችሎት ውሳኔውን አሳውቋል። አቶ በረከት ስምኦንና አቶ ታደሰ ካሳ ከጥረት…

የተወሰደው ናውና ውጤት ከመገለፁ በፊት ከሶማሌ ክልል ሞያሌ ዳዋ አስገዳጅ ለይቶ ማቆያ ውስጥ የተለቀቁ 41 ተጠርጣሪዎችና በቫይረሱ የተያዘ አንድ ግለሰብ ወደ ደቡብ ክልል መገባታቸው በክልሉ ቫይረሱን የመከላከል ሂደት አሳሳቢ ማድረጉን የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር አቶ ርስቱ ይርዳው ተናገሩ። ርዕሰ መስተዳደሩ ዛሬ…

ዛሬ ለዚህ ፅሁፍ ርዕስ መስጠት ከበደኝ፣ ስፅፈው አንጀቴ እያረረ ነው። በፈጠራችሁ ንፁህ ኢትዮጵያዊያን ሁሉ Share አድርጉት ቢያንስ 2 ሚሊየን ግዮናዊያን ይዩት ይማሩበት።~~~~~~ዛሬ ነፃ የተባለውና ለ8 ወራት በግፍ ታስሮ የነበረው ኢንጅነር ዳንኤል ግዛው ካምፖኒ ድርጅት በአመት 100ሚሊየን ዶላር ወይም ወደ 4ቢሊየን…

ለዛሬ ጋቢና ውይይት አምድ የተመረጠው ርዕሰ ጉዳይ የኮቪድ 19 ስርጭትን ለመቆጣጠር እየተደረገ ባለው ትግል ውስጥ የወጣቶች የበጎ -ፈቃድ ምላሽ የሚመለከት ነው። በተለያዩ ስፍራዎች የታዩ ዐበይት የበጎ ፈቃድ  እንቅስቃሴዎችን ያነሳሱት፣ ለወደፊቱ ሊወሰዱ የሚገባቸውን ርምጃዎችም የጠቆሙት ተወያዮቻችን በደዲ ሸንተማ፣አክመል ሽፋ፣ጂኔኑስ ፈቃዱ ናቸው።…

ኢትዮጵያ ውስጥ ለረጅም ዓመታት ተከልከሎ የቆየው በእንስሳት እና በእጽዋት ላይ የሚካሄድ የዘረመል ለውጥ (ቅይስ) አካል GMO ምርምር  ከአስር ዓመት በፊት ተጀምሯል፡፡ ይሁንና ጉዳዩ በባለሙያዎች እንኳን ሳይቀር አከራካሪ ሆኗል፡፡ በዚህ ጉዳይም ላይ የባለሞያ የሆኑትን በኢትዮጵያ ግብርና ኢኒስቲትዩት የግብርና ባዮ ቴክኖሎጂ አስተባባሪ…