ሙልጌታ አማሩ መገርሳ የፊልም ጥበብ ባለሙያ እና የሰላም ተጓዥ ነው፡፡ ለመጀመሪያ ጊዜ ከአዲስ አበባ ዓድዋ በእግሩ በመጓዝ ለጉዞ ዓድዋ መጸነስ ምክንያት የሆነ ሰው ነው፡፡ ሁሌም በእግሩ መጓዝ የሚወደው ይህ ወጣት ከደቡብ አሜሪካ ጫፍ እስከ ሰሜን አሜሪካ የሚያደርሰውን ግዙፉን ፓን አሜሪካን…

ውድ ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ እንኳን ለ79ኛው የድል ቀን በሰላም አደረሰን፡፡ በመላው ዓለም በተከሰተው የኮቪድ-19 ስጋት የተነሳ እንደለመድነው በአርበኞች ሀውልት ዙሪያ አንድ ላይ ተሰባበስበን በዐሉን ማክበር አልቻልንም፡፡ሆኖም ግን የእነዚያን የቁርጥ ቀን የኢትዮጵያ ልጆችን ዘመን የማይሽረው ተጋድሎ በመንፈስ አድምቀነው እንደምንውል እምነቴ ጽኑ ነው፡፡…

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኢፌዴሪ የፌዴሬሽን ምክር ቤት በሕገ መንግስቱ አንቀፅ 83 በተሰጠው ስልጣን መሰረት የምርጫው መራዘምን በተመለከተ ትርጉም የሚያስፈልጋቸውን አንቀፆች በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ እንዲተረጉም ወስኗል፡፡ በዚህም ውሳኔ መሰረት የህግ ትርጓሜ የሚሰጣቸው የህገ መንግስቱ አንቀፆች አንቀፅ 54/1 አንቀፅ 58/3…

በአገር ጠላት ወያኔ- በንዳ፣ ኦነግ-ተገንጣይ አልታለልም በተገንጣይ- በባንዳ ልጆች አልጃጃልም፣ አገር ከፋፋይ ጽንፈኛ ቡድን አልቀበልም፣ በአታላይ ክህደት፣ በሃሰት ፍቅር አልካካስም። በከሀዲ ውዥንብር አልደለልም፣ በአገሬ ጉዳይ ዝም አልልም፣ ያገባኛል በእጅጉ በታሪክም በእምነትም፣ በአማራ ማንነቴ በኢትዮጵያዊ ዜግነትም፣ በታሪክ ኩራት በቀደምት ትውልድ ነፃነትም፣…

የፌደራልም ሆነ የክልል ምርጫን ማካሄድ የሚያስችል ስልጣም ያለው የብሄራዊ ምርጫ ቦርድ መሆኑን የቦርዱ ሰብሳቢ ብርቱካን ሚዴቅሳ ገልጸዋል፡፡ ሰብሳቢዋ ይሄን ያሉት ህዝበ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ትናንት ባወጣው መግለጫ ክልላዊ ምርጫ ለማካሄድ ተዘጋጅቻለሁ የሚል መግላጫ ማውጣቱን ተከትሎ የቦርዱ አስተያየት ምን እንደሆነ…

  ያኔ ጸሐይም ቢጋርድ አልዘነበም ነበር ያ ነጩ ደመና ያውሮፓ ሰላቶ የተራራው ነፋስ ሃይለኛው አበሻ ሲበትነው ነበር ሲያደርገው ባዘቶ ኋላ ግን እየመሸ ሲሄድ ደመናው ጠቋቁሮ* ዝናቡን ለቀቀው አጥሩም እስከዳር ፍርስርሱ ወጣ ጎርፍ አጥለቀለቀው። *የቅኝ ገዢዎችን ሃሳብ ኢትዮጵያውያን ተላብሰን እና ግንባር…

ይሄ የሥልጣን አምሮት እንዴት አድርጎ ከሰውነት ተራ እንደሚያስወጣ ሰሞኑን በነጃዋርና ልደቱ ንግግር ታዘብኩ፡፡ ኢትዮጵያውያን በርግጥም ከልሂቅ እስከ ደቂቅ በጭንቅላታቸው ላይ ትንንሽ ዘውድ ደፍተው በቅዠት ዓለም ንግሥና ውስጥ እንደሚኖሩ በቀልድ መልክ የሚነገረው ትዝ አለኝ፡፡ ሌላው ቀርቶ ማንም ጋለሞታና የትምህርትና የዕውቀት በሮች…

ይድረስ ለዶ/ር አብይ አህመድ እንዲሁም ጀሌዎቻቸው ሰላምና ፍቅር ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ እንዲሆን እየተመኘሁ፡፡ ሃገራችን አሁንም ባልጠራ የፖለቲካ ሽግግር ውስጥ መሆንዋ እና እንደ ሃገር ለማስቀጠል ህልውናዋን የሚያስጥብቅላት ባለመኖሩ ዳግም አሳዛኝ ምዕራፍ ውስጥ እንገኛለን፡፡ በዚች አጭር ፅሁፍ ማስተላለፍ የፈኩትን ያህል ባይሆን ከብዙ…

መንግስት ከደምቢ ዶሎ ዩንቨርሲቲ በታገቱት ተማሪዎች ዙሪያ መረጃ እየሰጠው ባለመሆኑ ምርመራ ሊጀምር መሆኑን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን አስታወቀ ከአምስት ወራት በፊት ነበር በደንቢዶሎ ዩንቨርሲቲ በተፈጠረ የጸጥታ ችግር ምክንያት በጋምቤላ በኩል አድርገው ወደ ቤተሰቦቻቸው በመጓዝ ላይ ያሉ የዩንቨርሲቲው ተማሪዎች ባልታወቁ ሰዎች…