– በፅሁፉ መጨረሻ ላይ ድምፃዊ ሙሐመድ አህመድ እና ሌሎች አርቲስቶች የተሳተፉበት ”መንቃት አንጀምርም ወይ!” አዲስ ቪድዮ ዜማ ያገኛሉ። ============ በሮበርት ሃይደን በፒተስበርግ ዩንቨርስቲ እኤአ 1993 ዓም ሕትመት ላይ  ዩጎዝላቭያ የመበታተን አደጋ ሳይደርስባት ምሁራን የሚፅፉት ፅሁፍ በጸሃፊዎቹ ባፈለቁት ሃሳብ ወይንም ትንታኔ መሆኑ…

‹‹ ግድቡ ተሰርቶ እንደ ሐውልት የሚቆም ሳይሆን ውሃ ተሞልቶበት የኤሌክትሪክ ኃይል የሚያመነጭ ነው ›› ፕሮፌሰር ያዕቆብ አርሳኖ በአአዩ የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት መምህርና የዓባይ ውሃ ጉዳይ ተመራማሪ ግብጽ የምትፈልገው እስካሁን የውሃ ተጋሪ አገሮችን ሳታስፈቅድ ከዚህም ባለፈ ምንም መረጃ ሳትሰጥ…

የሀምሌና ነሀሴ ወራት በሚካሄደው መጪው የእርሻ ወቅት የምግብ ክምችት አናሳ መሆኑን ተከትሎ፣ በምዕራብ አፍሪካ የሚኖሩ ከ21 ሚሊዮን በላይ ሰዎች የምግብ እጥረት እንደሚያጋጥማቸው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ገምቷል። ከዓለም ኅብረተሰብ ዘንድ አፋጣኝ እርዳታ ያስፈልጋቸዋል ሲሉም የመንግሥታቱ ኃላፊዎች ጥሪ አቅርበዋል። ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ…

ዓለማችንን በአስጨነቀው የኮሮናቫይረስ ምክንያት የዓለም መንግሥታት ሰዎች ከቤታቸው እንዳይወጡ እገዳ ጥለዋል። በተለያዩ ዘርፎች ላይ የተሰማሩ አንዳንድ ባለሙያዎች ደግሞ ይህንን ግዜ በየቤታቸው ሆነው የሰዎችን አኗኗር ሊያቀሉ የሚችሉ ፈጠራዎችን ለማውጣት እየተጠቀሙበት ይገኛሉ። በውጪ ሃገር የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ልጆቻቸውን የአማርኛ ቋንቋ በቀላሉ እንዲያስተምሩ የሚረዳቸው…

የኦሮሞና ኦሮምያ ጉዳይ መፍትሄ ፈላጊ ኮሚቴ መንግሥትና የኦሮሞ ነፃነት ሸማቂዎች ተወያይተው ችግራቸውን እንዲፈቱ ጥረት እንደሚያደርግ ቢገልፅም በኮሮና ምክንያት ምንም ዓይነት እንቅስቃሴ እንዳላደረገ አስታወቀ። የኦሮሞ ነፃነት ሸማቂዎች ምዕራብ ዞን ጦር መሪ ኩምሳ ድሪባ ለሰላም ድርድሩ መንግሥት ዝግጁ አይደለም ብለዋል።  የኦሮምያ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጄነራል አራርሳ መርዳሳ በበኩላቸው ሸማቂዎቹ እጃቸውን በመስጠት በሰላም ወደ ኅብረተሰቡ ለመቀላቀል ፈቃደኛ ከሆኑ መንግሥት ዕርምጃ አይወስድባቸውም ሲሉ ተናግረዋል። ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።  

ከኢትዮጵያ ውጭ በሚኖሩ ኢትዮጵያዊይንና ትውልደ ኢትዮጵያ መዋጮና አመራር የሚንቀሳቀሰው የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ተረስት ፈንድ ለኮሮናቫየረስ መከላከያና ለኮቪድ19 ሕክምና የሚውሉ ቁሳቁስ ወደ ኢትዮጵያ መላኩን አስታወቀ። ኢትዮጵያ የደረሰው ወደ አርባ ሚሊየን ብር ግምት ያለው አቅርቦት እንደሆነ ፈንዱ ትናንት ባወጣው የፕሬስ መግለጫ አመልክቷል። ለተጨማሪ…

በጎንደር እና አካባቢው ያሉ የታጠቁ ቡድኖችን ወደ ሰላማዊ ሕይወት ለመመለስ እየሠራ መሆኑን የገለጸው የአማራ ክልላዊ መንግሥት ከሌላ አንድ ታጣቂ ቡድን ጋር ዕርቀ ሠላም መውረዱን አስታውቋል። የክልሉን ሰላምና ደኅንነት ለመጠበቅ በጋራ ለመስራት መስማማታቸውን ነው የክልሉ መንግሥትና ታጣቂ ቡድኑ ለአሜሪካ ድምጽ የተናገሩት።…

የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በሙስና ወንጀል ጥፋተኛ በተባሉት በቀድሞው ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣን አቶ በረከት ስሞኦን ላይ የፍርድ ውሳኔ ለመስጠት ለሚያዚያ 30/ 2012 ዓ.ም ቀጠሮ ይዟል። ፍ/ቤቱ የነአቶ በረከት ስምኦንን የጥፋት ማቅለያ እና የአቃቢ ህግን የጥፋት ማክበጃ ሐሳብ ዛሬ አድምጧል።…