የኮሮና ልምድ ከጀርመን 07.05.2020 ከአለፈው የቀጠለ… 1. የአፍና አፍንጫ ማስክ የማድረግ ግዴታ የአፈና አፍንጫ መከላከያ ማድረግ ግዴታ ነው። ከታች በተዘረዘሩት ነጥቦች ወስጥ በአብዛኛው አብሮ የሚካተትም ነው። 2. ማህበራዊ ርቀት ከኮረና ጋር የተገናኙ የርቀት ገደቦች በአጠቃላይ እስከ 5 June ድረስ ተራዝመዋል፡፡…

አዲስ አበባ፤ ሚያዝያ 29/2012 በኢትዮጵያ በመጪው ሰኔ ወር አጋማሽ ቀለበታዊ የፀሃይ ግርዶሽ እንደሚከሰት የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት አስታወቀ። ግርዶሹ ከምዕራብ እስከ ሰሜን ምስራቅ ኢትዮጵያ የሚታይ ሲሆን ክስተቱም ወለጋ፣ ከፊል ጎጃምና ጎንደር፣ በወሎ በተለይ ላሊበላ አካባቢ ቀኑ የሚጨልም ይሆናል ተብሏል።…

የትኛውም አካል የአገውን ሕዝብ የፖለቲካ አጀንዳው ማስፈጸሚያ ሊያደርገው እንደማይችል የሸንጎው ምክትል ሊቀ-መንበር ተናግረዋል። ምርጫው እንዲራዘም የተወሰነው ውሳኔ ወቅቱን የጠበቀና አማራጭ የሌለው ስለመሆኑም አቶ አዲሱ ተናግረዋል። የሸንጎው ምክትል ሊቀ-መንበር የነበሩት አቶ አዲሱ መኮንን ለኢዜአ እንዳሉት “ሸንጎው የወከለውን ሕዝብ መብትና ጥቅም ከማስከበር…

“እርግጥ ነው ኮቪድ- 19 በመጀመሪያ ደረጃ ትልቅ የጤና ቀውስ ነው። ሌላ ደግሞ በሰው ልጅ የረጅም ጊዜ ታሪኩ ካየነው ደግሞ ምንም እንኳን ቫይረሱም ሆነ የሚያስከትለው በሽታ አዲስ ቢሆኑም፣ የሰው ልጅ ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ቀውስ ለሚያስከትሉ ትላልቅ ክስተቶች ሲጋለጥ ግን የመጀመሪያ ጊዜው አይደለም።…

“እርግጥ ነው ኮቪድ- 19 በመጀመሪያ ደረጃ ትልቅ የጤና ቀውስ ነው። ሌላ ደግሞ በሰው ልጅ የረጅም ጊዜ ታሪኩ ካየነው ደግሞ ምንም እንኳን ቫይረሱም ሆነ የሚያስከትለው በሽታ አዲስ ቢሆኑም፣ የሰው ልጅ ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ቀውስ ለሚያስከትሉ ትላልቅ ክስተቶች ሲጋለጥ ግን የመጀመሪያ ጊዜው አይደለም።…

ወንጀለኛ ለህግ አይቅረብብን የእኛ የጥቅም አስጠባቂ ስለሆነ ከባህር ዳር እስከ አሜሪካ ከተሞች እና ኢባሲ ድረስ የተዘረጋው የዘራፊ እና የበረከት ምልምል አንድም ሰው የመላክን ዘራፊነት በህግ ከመጠየቅ ሊያድን አይችልም::ነገሩን ወደ ሌላ ነገር እንቀይረው ካልተባለ በቀር:: ሰሞኑን የባህርዳር ከተማ አስተዳደር የጀመረው የመሬት…

ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከህግና ከህገ መንግሥት ሥርዓት ውጭ የመንግሥትን ሥልጣን ለመጨበጥ የሚሞክሩ ያሏቸውን ኃይሎች በብርቱ አሳሰቡ። መንግሥታቸው ሃገርንና ህዝብን ከጉዳት ለመጠበቅም ውሳኝ ያሉትን ዕርምጃም እንደሚወስድ በጥብቅ አስጠንቅቀዋል። ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።  

ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከህግና ከህገ መንግሥት ሥርዓት ውጭ የመንግሥትን ሥልጣን ለመጨበጥ የሚሞክሩ ያሏቸውን ኃይሎች በብርቱ አሳሰቡ። መንግሥታቸው ሃገርንና ህዝብን ከጉዳት ለመጠበቅም ውሳኝ ያሉትን ዕርምጃም እንደሚወስድ በጥብቅ አስጠንቅቀዋል። ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።  

ኢትዮጵያ አገራችንና ህዝቧ ካለችግር ለረጅም ግዜ ተረጋግተዉ የቆዩበት ወቅት በዉል ባይታወቅም አሁን የገጠመን ዉስብስብ ችግር ደግሞ ይበልጥ አሳሳቢና ሆኗል። በስልጣን ላይ ያለዉ መንግስት የስልጣን ዘመኑ የሚያልቅበት ጊዜ እና በዓለም አቀፍ ደረጃ የተከሰተዉ ወረርሽኝ በመገጣጠሙ ምርጫ አካሂዶና አብላጫ የህዝብ የድጋፍ ድምፅ…