በደቡብ ክልል የሚንቀሳቀሱ አንዳንድ ፓርቲዎች በምርጫው መራዘምና ያንን ተከትሎም በመንግሥት በቀረቡ አማራጮች ላይ የተለያዩ አቋሞችን እያንፀባረቁ ነው። የኮሮናቫይርስ ባልተወገደበት ሁኔታም ቢሆን ምርጫው መካሄድ እንዳለበት የገለፁም አልጠፉም። ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።  

የጋራ አቋም ያላቸው ተፎካካሪ የፖለቲካ ድርጅቶች በሌሉበት ሃገር፣ የሽግግር መንግሥት ይመስረት ማለት ሃገሪቱን ለከፋ ብጥብጥ እንደሚዳርግ በአማራ ክልል የሚንቀሳቀሱ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ገለፁ። የአማራ ዴሞክራሴያዊ ንቅናቄ/አብን/ እና የአማራ ዴሞክራሲያዊ ኃይል ንቅናቄ/አዲኃን/ በወቅታዊ የሃገሪቱ ጉዳይ ላይ አቋማቸውን ለአሜሪካ ድምጽ አስረድተዋል። ለተጨማሪ…

መስፍን ወልደ ማርያም ግንቦት 2012 በመጀመሪያ ስለጠቅላይ ሚኒስትሩ ትንሽ ልናገር፤ በሥልጣን ወንበሩ ላይ ሲወጣ ሕግንና ሰይፍን በመጨበጥ ፋንታ ሁለቱንም ጥሎ መጽሐፍ ቅዱስን አነሣ፤ ስለፍቅርና ስለይቅርታ ሰበከ፤ ጉዳት የለውም፤ ጥቅምም የለውም፤ምክንያቱም ያንን የኢትዮጵያ ሕዝብ ቢያንስ ለአንድ ሺህ ስድስት መቶ ዓመታት ሰምቶታል፤…

የዓለም የጤና ድርጅት ባወጣው አዲስ ሪፖርት አፍሪካ ውስጥ የኮሮናቫይረስ ስርጭት ካልተገታ 44ሚሊዮን ህዝብ በቫይረሱ ሊጠቃ እንደሚችል፣ 190ሺህ ሰዎች ለህልፈት ሊዳረጉ እንደሚችሉ አሳሰበ። 47 የአፍሪካ ሃገሮችን የዳሰሰው ይህ ሪፖርት፣ በዓለምቀፉ ወርርሽኝ የመጀመሪያው ዓመት ላይ አፍሪካ ውስጥ የሚታየው የቫይረሱ ስርጭት ከተቀረው አካባቢ…

የኢትዮጵያ ዜጎች ፍትህ ፓርቲ /ኢዜማ/ ስድስተኛውን ሃገርቀፍ ምርጫ ለማራዘም ያስችላል ያለውን አማራጭ አቀረበ። አማራጩ የማያጠራጥር ውጤት አለውም ይላል። በተመሳሳይ የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ በበኩሉ አሁን በመንግሥት የተሰጠውን አማራጭ እንደሚቀበልና ምርጫው መራዘም እንዳለበት አስታወቀ። ህወሓት በተናጥል በትግራይ ምርጫ አካሂዳለሁ ሲል ያወጣውን መግለጫ…

የኢትዮጵያ ዜጎች ፍትህ ፓርቲ /ኢዜማ/ ስድስተኛውን ሃገርቀፍ ምርጫ ለማራዘም ያስችላል ያለውን አማራጭ አቀረበ። አማራጩ የማያጠራጥር ውጤት አለውም ይላል። በተመሳሳይ የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ በበኩሉ አሁን በመንግሥት የተሰጠውን አማራጭ እንደሚቀበልና ምርጫው መራዘም እንዳለበት አስታወቀ። ህወሓት በተናጥል በትግራይ ምርጫ አካሂዳለሁ ሲል ያወጣውን መግለጫ…

ለረጅም አመታት ለፕሬስ ነፃነት ከሚያሰጉ አገሮች ትመደብ የነበረችው ኢትዮጵያ ላለፉት ሁለት አመታት በመገናኛ ብዙሀን እንቅስቃሴ ዙሪያ በታዩ ለውጦች ምክንያት አለም አቀፍ አድናቆት ብታገኝም በኢትዮጵያ ያለው የፕሬስ ነፃነት አሁንም ከስጋት ነፃ አይደለም። የሚዲያ ፅንፈኝነት፣ የጋዜጠኞች የሙያ ብቃት እና በነፃነት ዙሪያ የታዩት…

አሥራት:_ሚያዝያ 30/2012 ዓ/ም የአማራ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዛሬ በዋለው ችሎት በአቶ በረከት ስምኦን እና አቶ ታደሰ ካሳ ላይ የእስርና የገንዘብ ቅጣት አስተላልፏል። እነ አቶ በረከት በተከሱሰበት ሙስና እና እና ብልሹ አሰራር ክስ ድንጋጌው ተሻሽሎ ኃላፊነትን በአግባቡ ባለመወጣት በአቶ በረከት ስምኦን…