ህገ ወጥ የድንበር ትልልፍ አለመቆሙ አሳሳቢ መሆኑን የሞያሌ ወረዳ ጤና ቢሮ ኃላፊ አስታውቀዋል። ለኮሮናቫይረስ መጋለጡ የተረጋገጠ ግለሰብ እንዳለም ገልፀዋል። ግለሰቡ በሞያሌ አልፎ ወደ ትውልድ መንደሩ ሲሄድ በቅርበት የተገናኛቸውን ሰዎች በመለየት ላይ መሆናቸውን የጤና ቢሮው ኃላፊ ለአሜሪካ ድምጽ ተናግረዋል። ለተጨማሪ የተያያዘውን…

በትግራይ ክልል ከትናንት በስቲያ ሃሙስ ለኮሮናቫይረስ መጋለጣቸው በምርመራ ከተረጋገጠው አራት ሰዎች ጋር የቅርብ ንክኪ ነበራቸው የተባሉ 56 ሰዎች ወደ ለይቶ ማቆያ ማዕከል እንዲገቡ መደረጉን የክልሉ ጤና ቢሮ አስታወቀ። ከጅቡቲ ወደ መቀሌየመጡት እነዚህ ሰዎች ቫይረሱ እንደተገኘባቸው ከመታወቁ በፊት ከለይቶ ማቆያ እየወጡ ውጭ ካሉ ሰዎች ጋር ግንኙነት ፈጥረው እንደነበርም ተገልጿል። ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።  

በትግራይ ክልል ከትናንት በስቲያ ሃሙስ ለኮሮናቫይረስ መጋለጣቸው በምርመራ ከተረጋገጠው አራት ሰዎች ጋር የቅርብ ንክኪ ነበራቸው የተባሉ 56 ሰዎች ወደ ለይቶ ማቆያ ማዕከል እንዲገቡ መደረጉን የክልሉ ጤና ቢሮ አስታወቀ። ከጅቡቲ ወደ መቀሌየመጡት እነዚህ ሰዎች ቫይረሱ እንደተገኘባቸው ከመታወቁ በፊት ከለይቶ ማቆያ እየወጡ ውጭ ካሉ ሰዎች ጋር ግንኙነት ፈጥረው እንደነበርም ተገልጿል። ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።  

በደቡብ ወሎና በደሴ ከተማ አስተዳደር አካባቢዎች የኮሮናቫይረስን ለመከላከል የሚደረጉት ቅድመ ዝግጅቶች ተስፋ ሰጭ መሆናቸውን የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ተናገሩ፡፡ ርዕሰ መስተዳደሩ ተመስገን ጥሩነህ የተጠናከረ የመከላከል ተግባራት ቢኖሩም ዋጋ የሚያስከፍሉ መዘናጋቶች እየተስተዋሉ መሆኑን አስገንዝበው የወጡ ህጎችን ደረጃ በደረጃ ተግባራዊ የማድረግ ሥራዎች…

ተፈጥሮ ዑደቷን ጠብቃ እየሄደች ነው። ብርሀን በጨዋ ደንብ ለጨለማ ቦታዋን ለ’ቃለች። እንስሳትም በየጎሬያቸው ገብተዋል። አዕምሮን የሚያድሰው የወፎች ዝማሬም አሁን የለም። «ጊዜ ለኩሉ» እንደተባለው ሲንጫጫ የዋለው ዓለም ፀጥ፣ ረጭ ብሏል። በለበሰው ስጋ ምክንያት ድካም ባህሪው ነውና፣ የሰው ልጅም ተዘርሯል። ውድቅት ሌሊት…

አዲስ አበባ Addis Ababa የኢትዮጵያ ፖለቲካ እንደሰንሰለት ተያይዞ የሚመጣ ነው።ከዘመናት በፊት ኢትዮጵያን የገጠሟት ጠላቶች አዎን! ጠላቶች ናቸው መልክ፣ጊዜ፣እና ድምፅ ቀይረው የመጡት።ኢትዮጵያ የተዳከመች በመሰላቸው ጊዜ ሁሉ በግርግር ከጉዞ ምሕዋሯ አስተው እነሱ ወደሚፈጉት  የሲዖል መንገድ ሊመሯት ይፈልጋሉ። የኢትዮጵያ ፖለቲካ ላለፉት ሁለት ዓመታት…

THE LATEST UPDATE: Updated: May 9th, 2020 U.S. Jobless Rate Spikes to 14.7%, Highest Since Great Depression Doctors face new urgency to solve children and coronavirus puzzle In Ethiopia, Abiy Warns of Opposition Power Grab Amid Pandemic Confirmed Ethiopia coronavirus…

ውይይይይይይ አምነው ቻይና ሆቴል መግባታቸውውይይይይ አምነው ቻይና ሆቴል መግባታቸው ። ፍልፍሉ ግን የምር አስደሰትከኝ ቅጥር ብሎ ይቅር ቀረጻውPosted by ሮሚ የባህል ምግብ ቤት on Sunday, April 5, 2020