በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ያለበት የመጀመሪያው ሰው ከተገኘ በኃላ፣ ወረርሽኙን ለመቆጣጠር የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር የተለያዩ ጥረቶችን እያደረገ ይገኛል። ከነዚህ ጥረቶች አንዱ በጤና ሙያ ተመርቀው ወደ ስራ ያልተሰማሩ ባለሙያዎችን በፈቃደኝነት ተመዝግበው አገልግሎት እንዲሰጡ በማድረግ የጤና ባለሙያ እጥረትን መቅረፍ ነው።
Federal gov’t, TPLF at an impasse over elections

By Yonas Abiye In the face of mounting challenges COVID-19 has caused which includes forcing the nation to postpone its upcoming national elections, uncertainty has taken center stage among the public as the federal government and Tigray’s ruling party, the Tigray…

መስፍን ወልደ ማርያም ግንቦት 2012   የምንኖረው ኢትዮጵያ በምትባል አገር ነው፤ ከ1923 ዓ.ም. ጀምሮ ቢያንስ አራት ሕገ መንግሥቶችና አንድ የከሸፈ ሕገ መንግሥት አይተናል፤ ይህ ሁሉ የሆነው ሰማንያ ዓመታት በሚያህል ጊዜ ውስጥ ነው፤ በዚሁ ዘመን ውሰጥ ያለፉና የሚኖሩ የሥልጣን ተፎካካሪዎች ዛሬ…