የሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን ጤና ፅህፈት ቤት የኮሮናቫይረስ ምልክት የታየበት ግለሰብና ከርሱ ጋር በጉዞ ላይ የነበሩ 36 ሰዎችን ወደ ለይቶ ማቆያ ማስገባቱን አስታወቀ። በኮሮናቫይረስ የተጠረጠረ ግለሰብን ጨምሮ ከርሱ ጋር የነበሩ ሰዎች የምርመራ ናሙና ወደ ወለጋ ዩኒቨርሲቲ ሪፈራል ሆስፒታል የኮሮና ምርመራ…

የሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን ጤና ፅህፈት ቤት የኮሮናቫይረስ ምልክት የታየበት ግለሰብና ከርሱ ጋር በጉዞ ላይ የነበሩ 36 ሰዎችን ወደ ለይቶ ማቆያ ማስገባቱን አስታወቀ። በኮሮናቫይረስ የተጠረጠረ ግለሰብን ጨምሮ ከርሱ ጋር የነበሩ ሰዎች የምርመራ ናሙና ወደ ወለጋ ዩኒቨርሲቲ ሪፈራል ሆስፒታል የኮሮና ምርመራ…

የኮቪድ-19 ወረርሽኝ አርሶ አደሮች ገበያ በማጣት የችግሩ ገፈት ቀማሽ አድርጓቸዋል እየተባለ ነው። በትግራይ ክልል ደቡባዊ ዞን ለቪኦኤ አስተያየት የሰጡ በመስኖ ልማት የተሰማሩ አርሶ አደሮች፣ ያመረቱት ምርት ለኮሮናቫይረ መከላከል ተብሎ በወጣው ህግ ወደ ገበያ ለማቅረብ ባለመቻላቸው ምርታቸውን በማሳ ላይ ተበላሽቶ እንደቀረ…

የዓለም የጤና ድርጅት በየመን በሁቲዎች ቁጥጥር ሥር ባለው ዋና የሀገሪቱ አካባቢ እንቅስቃሴዎቹን አቋረጠ፤ የሁቲዎቹ አማጺ ቡድን ዋና ከተማዋ ሰንአ እንዲሁም የወደብ ከተማዋ ሁዲይዳን ጨምሮ በሚቆጣጠሯቸው አካባቢዎች በኮሮናቫይረስ ተይዘዋል ተብለው ስለሚጠረጠሩ ሰዎች ብዛት በተሻለ ግልጽ እንዲሆን ግፊት ለማድረግ መሆኑን አስታውቋል። የየመን…

ዳግማዊ ጉዱ ካሣ ሰላምህ ይብዛ ውድ ታናሽ ወንድሜ ዶ/ር አቢይ! አንድ ተራ ዜጋ ለአንድ ጠ/ሚኒስትር ጦማር መጻፍ የተመለደ እንዳልሆነ ይገባኛል፡፡ ቢለመድ ግን ምንም አይደለም፤ እንዲያውም መለመድ ይኖርበታል፡፡ ምክንያቱም በጠ/ሚኒስትርና በተራ ዜጋ መካከል ያለው ዋና ልዩነት ጠ/ሚኒስትር መሆንና አለመሆን ነው፡፡ የተለዬ…

በየ ጊዜው አጀንዳ እየተሰጠን እኛ የነሱ ገበያ መሆናችን ሁሌም ግርም ይለኛል፡፡ መሠረታዊ ነገር እንዳናስብ በወሮበሎች አስተሳሰብ ተጠምደን ባዝነን አያለሁ፡፡ ሰሞኑን የጀዋርና ልደቱ ሌላ የጥፋት ሴራ ድንፋታ በየማህበራዊ ድረ-ገጹ ተጥለቅልቆ አየሁ፡፡ እንግዲህ እንዲህ ላሉ ግለሰቦች እድል እየተሰጠ አገርና ሕዝብ መቼም ቢሆን…

አምባቸው ደጀኔ (ከወልዲያ – martyrof2011@gmail.com)) በኮሮና ቫይረስ ከቀን እቀን መስፋፋት ምክንያት ከመጨነቂያ ጊዜየ አጣብቤ ባለችኝ ትንሽ ጊዜ ይህችን ደብዳቤ ለወንድሜ ለአቶ ልደቱ አያሌው መጻፍ አሰኘኝ፡፡ ብዙ ሰሞነኛ ጉዳዮች መኖራቸው ደግሞ እውነት ነው፡፡ ከቻልኩ አንዳንዶቹን አሁኑኑ በድርበቡ አነሳቸዋለሁ፡፡ ለሀገራችን እንጸልይ፡፡ ዛሬ…

መንግሥቱ፣ መኢሶን፣ ኢህአፓ ዐቢይ፣ ኢ. ዜ.ማ፣ ኢ. ዴ. ፓ? የታሪክ ግጥም ይመስላል። 1969 እና 2012። የሰሞኑን በሁለት የተከፈለ የፖለቲካ ውዝግብ ሳጤን በ69 በጋዜጣና በጎዳና በኢህአፓና በመኢሶን መካከል ይካሄድ የነበረው ፍልሚያ ታወሰኝ። የዚያ ጊዜውን ሦስትዮሽ እና ያሁኑን ሦስትዮሽ በኅሊናዬ አሰብኳቸው። መንግሥቱ፣…