‹‹የምንሰጠው ሕጋዊና ፖለቲካዊ አማራጭ ከወቅታዊው የኮሮና ወረርሽኝ የሚታገደን፣ አገረ መንግሥቱን የሚያስቀጥልና ወደ ተረጋጋ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት የምናደርገውን ሽግግር የሚያግዝ ሊሆን ይገባል›› በሚል ርዕሰ ኢዜማ ባወጣው መግለጫ አስረድቷል፡፡ ምንም እንኳን በሕገ መንግሥቱ ውስጥ ሊሻሻሉ የሚገባቸው በርካታ አንቀጾች እንዳሉ ፓርቲው በፅኑ ቢያምንም ነገር…

ሶማሊያዋ ባርዳሌ ከተማ የሚገኘው የኢትዮጵያ ጦር ባለፈው ሳምንት የሕክምና ቁሳቁስ የጫነ አንድ የኬንያ አይሮፕላን አየር ላይ እንዳለ መትቶ መጣሉን የተለያዩ ምንጮች ለአሜሪካ ድምጽ ገልፀዋል። አይሮፕላኑ ውስጥ የነበሩ ስድስት ሰዎች በአደጋው መሞታቸውም ተነግሯል። የሶማሊኛ አገልግሎት ባልደረባችን ሃሩን ማሩፍ ያጠናቀረውን የዚህን ዘገባ…

የሰላም ሚኒስትር ደኤታ ወይዘሮ ፍሬአለም ሽባባው ሶማሌ ክልልንና የድንበር አካባቢዎችን ጎብኝተዋል። በክልሉ ተጨማሪ የለይቶ ማቆያ እንዲዘጋጅ ጥያቄ የቀረበ ሲሆን እስካሁን ለኮሮናቫይረስ የተጋለጡት 22ቱም ሰዎች በለይቶ ማቆያ ውስጥ ያሉ መሆናቸው ተገልጿል። የድንበር ጥበቃ እንዲጠናከርም ተጠይቋል። ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።  

የኢትዮጵያ ጤና ሚኒስቴር ዛሬ ይፋ ባደረገው መረጃ ኢትዮጵያ ውሰጥ 11 ተጨማሪ ሰዎች ለኮሮናቫይረስ መጋለጣቸው መረጋገጡን አስታውቋል፤ የበዙት የሚገኙት በአፋር አካባቢ መሆኑም ተገልጿል። በአማራ ክልል ምሥራቃዊ የአካባቢ ደግሞ ለቫይረሱ የተጋለጠ ሁለተኛ ሰው ሰሜን ሸዋ ውስጥ ተገኝቷል፡፡ ዛሬ የታወቁት ሁሉም ግለሰቦች ከጂቡቲ…

የኮሮና ቫይረስ/ሳንባ ቆልፍ የተጠቁ ሰዎችን እንዲያገግሙ ከሚጠቅሙት ሳይንሳዊ ቁሶች መካከል አንዱ የሆነው የመተንፈሻ መሳሪያ(ቬንትሌተር) ን ማግኘት እና አጠቃቀሙንም ማወቅም ኢትዮጵያን ጨምሮ ለብዙ አገራት ትልቅ የራስ ምታት ሆኖባቸዋል። ምንም እንኳን እስከ አሁን ድረስ በታየው መረጃ በኢትዮጵያ ውስጥ ብዙ ታማሚ ባይታይም ፣…