ከእዚህ በታች ያለውን የእንግሊዝኛ መልዕክት በተለይ በትዊተር እና ሌሎች የማኅበራዊ ሚድያዎች ያሰራጩ።ተፅኖ የማትፈጥር ቃል በምድር ላይ እንደሌለች ይመኑ። Here are the two messages of Gudayachn to Egypt and the USA stands regarding the Grand Ethiopian Renaissance Dam.  >> If Egypt…

የሶማሌ ክልል ባለፉት 2 ሳምንታት በደረሱ የጎርፍ አደጋዎች 10 ሰዎች ሞተው ከ51ሺህ ሰው በላይ ተጎጂ መሆኑን ክልሉ አስታወቀ። የጎርፍ አደጋው በቋሚ ወንዞች መጠን መጨመርና በደራሽ ጎርፍ የተከሰተ ነው። ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።  

የሶማሌ ክልል ባለፉት 2 ሳምንታት በደረሱ የጎርፍ አደጋዎች 10 ሰዎች ሞተው ከ51ሺህ ሰው በላይ ተጎጂ መሆኑን ክልሉ አስታወቀ። የጎርፍ አደጋው በቋሚ ወንዞች መጠን መጨመርና በደራሽ ጎርፍ የተከሰተ ነው። ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።  

የምርጫ ቦርድ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት የዘንድሮውን ምርጫ በተያዘለት ቀጠሮ ቀን ለማካሄድ እንደማይቻለው ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ማሳወቁን ተከትሎ አንዳንድ የፖሊቲካ ድርጅቶች “በቂ ውይይት ሳይደረግበት የተላለፈ ውሳኔ ነበር” ብለው ቅሬታቸውን ሲያሰሙ ነበር። እንደ ማንኛውም ሌሎች እስካሁን ሲካሄዱ እንደነበሩ የፖሊቲካ ውይይቶች አሁንም…

መንግሥት ለድርድርና ብሄራዊ መግባባት እና የጋራ መፍትሄ ለማምጣት ዝግጁ መሆን እንደሚገባው የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት(መድረክ)አሳሰበ። ወሳኝ በሆኑ ልዩነቶች ላይ ለመደራደርም የመፍትሄ ሃሳብ የያዘ አማራጭ ሰጥቷል። ሀሳቡን ለጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ እንዳቀረበ አስታውቋል። ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።    

ፕሬዚዳንት ትረምፕ በአሜሪካ ድምፅ ላይ በቅርቡ ያነሱት ቅሬታና ያሰሙት ትችት በመንግሥት በጀት የሚንቀሳቀስ ማለት መንግሥት የሚወድደው ማለት ስላለመሆኑ ማሳያ ነው። የቪኦኤን ምንነትና ታሪክ፣ በዓመታት ውስጥ የተጓዘበትን ወጣ ገባ ጎዳናና የሚመራበትን ሕግ፣ ሌሎችም ጭብጦችን ያካተተ ዘገባ ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።  …

 ከመንግሥትና ከግል ሠራተኞች የማኅበራዊ ዋስትና ፈንዶች 98.2 ቢሊዮን ብር መንግሥት ተበድሮ አልመለሰም!!! ጡረታ አልባ ተጠዋሪዎች!!!   ህወሓት/ኢህአዴግና ኦዴፓ ብልጽግና/ኢህአዴግ  ዘመን የመንግሥትና የግል ድርጅት ሠራተኞች የጡረታ ተቀማጭ ገንዘብ በአዋጁ መሠረት የጡረታ ፈንዱ ጥቅም ላይ የሚውለው፡-  ለጡረታ አበል ክፍያዎች ለመፈጸም፤ ለትሬዠሪ ቦንድ መግዣና…

ግንቦት 5 ቀን 2012ዓም(13-05-2020) አሁን የሚታዬው የአባይን ግድብ ተከትሎ የተነሳው የግብጾች ተቃውሞና ዛቻ በቅርብ ጊዜ ውስጥ የተጀመረ ሳይሆን ከብዙ ዘመናት በፊት በሰጭና በተቀባይ መካከል የነበረ ግንኙነት  ተከትሎ የመጣ ጠብና ስምምነት ያስተናገደ ጉዳይ ነው። ኢትዮጵያ ጠንካራ መንግሥታዊ ተቋምና ስርዓት ባለቤት ሆና…