ውድ የአሥራት ሚድያ ቤተሰቦችና ወዳጆች፤ እንዲሁም ወንድምና እህት ኢትዮጵያውያን፤ እንደሚታወቀው፤ ዛሬ ግንቦት ፮ ቀን የሚድያችን መጠሪያ ስም ባለቤት ፕሮፌሰር አስራት ወልደየስ ከዚህች ዓለም በሞት የተለዩባት ቀን ናት። ፕሮፌሰር አስራት ወልደየስ የጥንታዊት ኢትዮጵያ ትውልዶች ዓይነተኛ ልጅ፣ በአርዓያነት ለዘላለም ሲጠቀሱ ከሚኖሩ ጥቂት…

የኮቪድ 19ን ስርጭት ለመከላከል የወጣውን አዋጅ ጥሳችኃል በሚል የቤተሰብ አባላቶቻቸው በቁጥጥር ስር ከዋሉባቸው ግለሰቦች አንዱ በፈቃዱ ሃይሉ ነው። በፍቃዱ እህት እና ወንድሙ ግንቦት 5.2012 ዓመተ ምህረት ማለዳ ላይ ወደ ስራ በሚየቀኑበት ወቀት ፖሊሶች «ተነካክታችኋል» በሚል በቁጥጥር ስር እንዳዋላው ለአሜሪካ ድምጽ…

ትግራይ ክልል የኮሮናቫይረስ መከላከያ መንገዶች በመጠቀም የራሱን ምርጫ ያካሂዳል ሲሉ ምክትል መስተዳድር ዶ/ር ደብረጽዮን ገብረሚካኤል አስታውቀዋል። የሚያካሂዱት ምርጫ ሕገ መንግሥታዊ መሆኑና የምርጫ ቦርድም እንደሚሳተፍበት አስታውቀዋል።​ ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።  
In-depth Analysis: Towards Tigray Statehood?

Debretsion G/Michael, President of Tigray Regional state, greeting a crowd of hundreds of thousands during the 45th founding anniversary of TPLF in Mekelle on February 11, 2020. Kjetil Tronvoll @KjetilTronvoll Addis Abeba, May 14/2020 – The postponement of the elections…
Ethiopia: Over 1,300 held for going out without masks

‘Arbitrary arrests of people for not wearing masks needless,’ says Ethiopian Human Rights Commission Addis Getachew Tadesse   |13.05.2020 ADDIS ABABA, Ethiopia At least 1,305 people were arrested in Ethiopia’s capital for “violating the state of emergency,” as they did…

የምሥራቅ አፍሪካ የልማት በይነ-መንግሥታት ባለሥልጣን (ኢጋድ) በኢትዮጵያ ኮቪድ 19ን ለመከላከል 25 ሺህ ዶላር የሚያወጣ የሕክምና ቁሳቁስ ድጋፍ ማድረጉ ተገለፀ። ድጋፉ ለሕክምና የሚውሉ የፊት መሸፈኛ ጭምብሎች፣ ጓንቶችና የንጽሕና መጠበቂያዎች (ሳኒታይዘሮች)ን ያካተተ ሲሆን በኢትዮጵያ የኢጋድ የኮቪድ 19 ተወካይ ዶክተር ግሩም ኃይሌ ለጤና…
የቅዱስ ሲኖዶስ ርክበ ካህናት ምልዓተ ጉባኤ መደበኛ ስብሰባ መግለጫ

ቅዱስ ሲኖዶስ፣ የ2012 ርክበ ካህናት ምልዓተ ጉባኤ መደበኛ ስብሰባውን ማጠናቀቁን፣ ርእሰ መንበሩ ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ አቡነ ማትያስ፣ ዛሬ ኀሙስ ግንቦት 6 ቀን ረፋድ፣ በንባብ ባሰሙት ባለስድስት ነጥቦች መግለጫ አስታውቀዋል፡፡ የመግለጫው ዐበይት ነጥቦች፡- በኮረና ቫይረስ/ኮቪድ-19 ወረርሺኝ የተጠቁትን ምሕረት እንዲሰጥልን እስከ አኹን…

በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የቀረበውን የህገ መንግስት ትርጉም ጥያቄ በአጭር ጊዜ ምላሽ ለመስጠት እየተሰራ መሆኑን የህገ መንግስት ጉዳዮች አጣሪ ጉባዔ ሰብሳቢ ወይዘሮ መእዛ አሸናፊ አስታውቀዋል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ 6ኛውን ሀገራዊ ምርጫ ማከናወን አለመቻሉን ማስታወቁን ተከትሎ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት…