በያሬድ ሃይለማርያም ዛሬ የሕገ መንግሥት ትርጓሜ አስፈላነት ላይ የተካሄደውን የምሁሮች ውይይት በአንክሮ ተከታትየዋለሁ። እጅግ አስተማሪ ከመሆኑም ባሻገር በአገር ደረጃ ለእንዲህ ያሉ ውይይቶች የሚያመቹ መድረኮች መፈጠራቸውም ጥሩ ጅምር ሆኖ አግኝቼዋለሁ። ይሁንና የውይይቱ ጠቀላላ ይዘት ሲታይ ከጀርባ የተሰራ ድርጅታዊ ስራ ውጤትም ይመስላል።…

ልኡል ገብረመድህን ( አሜሪካ ) የወቅታዊ ክስተቶች ፍጥነት እና ተለዋዋጭነት እጅግ አስገራሚ ፣ አስደንጋጭም ነው ። የክሰተቶች ፍጥነት በሐሳብ ልክ ቢሆኑ ብዙም ባላነገገረ ነበር ። ሆኖም ከመንግስት ሆነ መንግሥት ከሚቃወሙ የፖለቲካ ድርጅት አባሎች ጠንከር ያሉ ዛቻና ማስፈራሪያ አዘል ንግግሮች እና…

በኢትዮጵያ እስካሁን አምስት ጊዜ አገር አቀፍ ምርጫዎች ተካሄደዋል። ከ1997 ዓ.ም ምርጫ በስተቀር በኢትዮጵያ እስካሁን የተካሄዱ ምርጫዎች የይስሙላ መሆናቸውን አብዛኛዎቹ የፖለቲካ ፓርቲዎች ይገልፃሉ። ቀጣዩ ሀገራዊ ምርጫ ሰላማዊ፥ ፍትሐዊና ነፃ ምርጫ ሆኖ እንዲጠናቀቅ ከ1997 ዓ.ም ምርጫ ብዙ መማር እንደሚገባ አንጋፋዎቹ ፖለቲከኞች ሀሳባቸውን…

በሕገ መንግስት ትርጉም ጥያቄ ላይ የባለሙያዎች ሃሳብ በሕገ መንግስት ትርጉም ጥያቄ ላይ የባለሙያዎች ሃሳብ ክፍል – 2 The post በሕገ መንግስት ትርጉም ጥያቄ ላይ የባለሙያዎች ሃሳብ ውውይት appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider 24/7.

 እንዲህ ያለ አቋም የምታራምደው ግብፅ “አባይ የግሌ በመሆኑ ማንም ሊነካው አይገባም” በሚለው የቀደመ የተሳሳተ አስተሳሰቧ ምክንያት 86 በመቶ በላይ የውሃ ምንጭ የሆነችውን ኢትዮጵያን በወንዙ ኤሌክትሪክ እንኳን ማልማት የለባትም የምትለው። ኢትዮጵያ በሌሎች ላይ ጉዳት በማያደርስ መልኩ በፍትሃዊና ምክንያታዊ የውሃ አጠቃቀም መርህ…

THE LATEST UPDATE: Updated: May 16th, 2020 WHO head says vaccines, medicines must be fairly shared to beat COVID-19 U.S. coronavirus death toll tops 80,000 U.S. Jobless Rate Spikes to 14.7%, Highest Since Great Depression Doctors face new urgency to…

ባለፉት 24 ሰዓታት በተደረገ 4,044 ላቦራቶሪ ምርመራ 19 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ በመያዛቸው አሁን ላይ በወረርሽኙ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 306 መድረሱን የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ። በቫይረሱ ተያዙት 19 ሰዎች መካከል 15ቱ የውጭ ጉዞ ታሪክ ያላቸው ሲሆኑ 2ቱ በሽታው ከተያዘ…

የኢዴፓ አመራርና አንጋፋው ፖለቲከኛ አቶ ልደቱ አያሌው፤ የኮቪድ ወረርሽኝ ከተጋታ በኋላ በኢትዮጵያ እንደሚካሄድ በሚጠበቀው 6ኛው አገራዊ ምርጫ ብልጽግና ፓርቲ የማሸነፍ እድል እንደሌለው ባዘጋጁት የቅድመ ምርጫ ውጤት ግምትና ትንተና ሰነድ ላይ ጠቁመዋል፡፡ ከመስከረም 30 ቀን 2013 ዓ.ም በኋላ የሚፈጠረውን የሥልጣን ክፍተት ለመሙላት…

እናት ፓርቲ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የሰጠው የአቋም መግለጫ! የምንመርጠው ከብዙ ጥሩዎች ሳይሆን ከብዙ መጥፎዎች የተሻለውን ነውና ሁሉም ውግንናው ሀገርንና ሕዝብን ከመታደግ ይሁን! በሀገራችን ከቀን ወደ ቀን እየጨመረ የመጣውን የኖቭል ኮሮና ቫይረስ /COVID-19/ ሥርጭት ምክንያት በማድረግ የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ በዘንድሮ ዓመት…