ወደ ሰላሳ የሚጠጉ የሙዚቃ ባለሙያዎች የተሳተፉበት«ቅኔ ነው ሀረግ» የተሰኘ መልካም ግብርን ሰባኪ አ ሙዚቃ ተለቅቋል። አንግፋ እና ወጣት የሙዚቃ ሰዎች የተሳተፉበት ስራ ደራሲ፣ አቀናባሪ እና አጃቢ ምስል አዘጋጁ እዮኤል መንግስቱ ነው። የያሬድ ሙዚቃ ትምህርት ቤት መምህርም የሆነው እዮኤል ከሀብታሙ ስዩም…

ሰናይት ጴጥሮስ በሀዋሳ ከተማ የምትኖር ወጣት ናት። እንደ ዘበት የጀመረችውን ኬክ ማዘጋጀት ቀስ በቀስ ኑሮን ወደ ማቅኛ ንግድ ቀይራለች።በዚህ ስራ በቀን 1000 ብር ድረስ ታገኝ የነበረችው የእንድ ልጅ እናት በኮሮና ወረርሽኝ ምክንያት ግን ደንበኞቿ እየሸሹ ነው። ከ100 ፍሬ በላይ ኬኮች…

ጣዕመ ተስፋዬ የመቀለ ፖሊ ቴክኒክ መምህር እና የበርካታ ፈጠራ ውጤቶች ባለቤት ነው። በአካባቢው የሚገኙ ችግሮችን ከሚያቀሉ ነባር ፈጠራዎች በተጨማሪ በቅርቡ ለተከሰተው የኮቪድ 19 ወረርሽ መከላከያ የሚሆኑ የፈጠራ ስራዎችን ለማበርከት እየጣረ ይገኛል። የሙከራ ጊዜያቸውን ከሚጠብቁ የፈጠራ ስራዎቹ አንዱ ተዋስ ማስወገጃ ሳጥን…

አንዳንዱ ኦሮሞ እና ኦሮሞነት ለየቅል መሆናቸዉን ይነግረናል። በኢትዮጵያ “ኦሮሞ እንጂ ኦሮሞነት ስልጣን ይዞ አያዉቅም” ይለናል። ፍልስፍናዉ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶር አብይ ‘ኦሮሞ ቢሆኑም ኦሮሞነት የላቸዉም’ ለማለት የታሰበ ይመስላል። ጥያቄ ደግሞ ይኖራል። ኦሮሞነት ዶር አብይ ዘንድ ከሌለ እነማን ጋር በምን ስሌት…

የኢትዮጵያ ኮርማ ፖለቲከኞች የዘር መታወቂያ ካርድ አምስት ብር ፣ የወይፈኑ የዘር ፈሳሽ ከሃያ እስከ አርባ ሚሊዮን ዶላር አወጣ!!! በአየርላንድ የግብርና ዘርፍ ጀግና የተባለው ኮርማ ኦቦ ጋልቴ ሜርሲ ይባላል፣ በእሱ የወንዴ ፈሳሽ ዘር የተጠቁ ጊደሮች መቶ ሽህ ጊደሮና ወይፈኖች ልጆች በመተካቱ…

The Washington Post Obama Says U.S. Leaders Have Botched Pandemic Response Former president Barack Obama criticized the nation’s leaders for mishandling the response to the pandemic. “If the world is going to get better, it’s up to you,” former president…

የኮሮና ቫይረስ ከሀገር መጥፋቱ ከተረጋገጠ ጊዜ በኋላ መንግሥት ለ11 ወራት በስልጣን መቆት የሚያስችለውን የሕገ መንግሥት የሥልጣን ትርጉም እንዲሰጠው የጠበቆች እና የሕግ ባለሙያዎች ማኅበራት ሐሳብ አቀረቡ። የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንትና የሕገ መንግሥት አጣሪ ጉባኤ ሰብሳቢ ወይዘሮ መዓዛ አሸናፊ በበኩላቸው ጉባኤው ምክረ…

«ግድቡ በራሳችን ኃይል የሚሰራ በመሆኑ ያለምንም ማወላወል ስራችን መቀጠል አለበት። ከተፋሰሱ ሃገራት ጋር ከፍተና የዲፕሎማሲ ስራ እየተሰራ ነዉ። ስምንት ዓመት ሙሉ ስን ወያይበት ስነደራደርበት የነበረ ነዉ ግብጽ ግን አንዴ የግድቡን ቁመት ቀንሱ ፤ አንዴ የዉኃ መጠኑን ቀንሱ አንዴ ግንባታዉን ቀንሱ…